መግቢያ
ስለ ዩኬ የጥገኝነት መጠየቅ ሂደት
በራስዎ አገር ውስጥ ግድያ እንደሚፈጸምብዎ የሚያሰጋዎት ተጨባጭ ምክንያት ካለዎት ዩኬ ውስጥ ጥገኝነት መጠየቅ ይችላሉ።
ይህም በሚከተሉት ምክንያቶች ሊሆን ይችላል
መንግስትዎ ጥበቃ ሊያደርግልዎት እንደማይችል እና ስጋቱን በአገርዎ ውስጥ ወደሌላ አካባቢ በመዘዋወር ሊያስወግዱት እንዳልቻሉ ማሳየት አለብዎት።
የጥገኝነት ጥያቄ ማቅረብ ሂደት
የጥገኝነት ጥያቄ ያቅርቡ
የማጣሪያ ቃለ መጠይቅ
የአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮ አቅጣጫ
እዚህ ይጀምሩ
(ቀዳሚ መጠይቆች ሊኖሩ ይችላሉ)
የፍሬ ነገር ቃለ መጠይቅ
የመጀመሪያ የጥገኝነት ውሳኔ
ጥያቄው ይያዛል �ተቀባይነት ላይኖረው የሚችል ከሆነ
ሌላ አገር ሊወስድዎት �ከቻለ፣ ወደዚያ�ይላካሉ
ጉዳይዎን ለአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮ �ያስመዝግቡ እና የህግ ወኪል እገዛ እንዲያደርግልዎት በተቻለ ፍጥነት ይጠይቁ።
የጥገኝነት ጥያቄ ሲያቀርቡ
የጥገኝነት ጥያቄ ሊቀርብባቸው የሚችሉ የተወሰኑ የተለያዩ ቦታዎች አሉ
መንግስት የጥገኝነት ጥያቄዎችን ለመቀበል ሌሎች ቦታዎችን ወይም ሰው ሊወክል ይችላል
የጥገኝነት ጥያቄ ሲያቀርቡ
የጥገኝነት ጥያቄ ያቅርቡ
የማጣሪያ ቃለ መጠይቅ
የማጣሪያ ቃለ መጠይቅ
ይህ የአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮ ጥያቄዎን በቀጣይ በምን አቅጣጫ እንደሚያስሄደው ለመረዳት እንዲያግዘው የግል መረጃዎን የመሰብሰቢያ አጭር ቃለመጠይቅ ነው። የሚከተሉትን ይጠየቃሉ
ከ5 ዓመት በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው የጣት አሻራው ይወሰዳል።
ሁሉንም ያሉዎትን ነገሮች ይዘው ይቅረቡ እንዲሁም መቆያ የሚፈልጉ ከሆነ ያሳውቁ። የሚመገቡት እና የሚጠጡት ነገር ይያዙ።
አቅጣጫ
ከማጣሪያ ቃለ መጠይቅዎ በኋላ፣ የአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮው ጥያቄዎን በተመለከተ በቀጣይ ምን መሆን እንዳለበት መወሰን ያስፈልገዋል። ይህም አቅጣጫ ይባላል። የተወሰኑ አማራጭ ሁኔታዎች ይኖራሉ፦
ምን ዓይነት ድጋፍ ማግኘት እንደሚችሉ ለመረዳት የእኛን የጥገኝነት ድጋፍ ቪዲዮ ይመልከቱ።
የጥገኝነት ጥያቄ ያቅርቡ
የማጣሪያ ቃለ መጠይቅ
የአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮ አቅጣጫ
ሊኖር የሚችል የቀዳሚ መረጃ መጠይቅ
የቀዳሚ መረጃ መጠይቅ ከደረሰዎት፣ ይህን ለመሙላት እና በሰዓቱ ለመመለስ የህግ ወኪልዎን መጠየቅ ያስፈልግዎታል።
የአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮ በማጣሪያ ጥያቄዎ ወቅት እና በተከታታይ መጠይቆች ያቀረቧቸውን ያወዳድራል። እውነተኛ እና በተቻለ መጠን ወጥ መሆን አለባቸው።
የህግ ወኪል የሌለዎት በመሆኑ ይህን ማጠናቀቅ እንደማይችሉ በመግለፅ ለአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮ ምላሽ መስጠት ይችላሉ። ቀነ ገደቡን እንዲያራዝሙልዎት ወይም ቀነ ገደቡን እንዲያነሱት መጠየቅ ይችላሉ።
የጥገኝነት ጥያቄ ያቅርቡ
የማጣሪያ ቃለ መጠይቅ
የአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮ አቅጣጫ
(ቀዳሚ መጠይቆች ሊኖሩ ይችላሉ)
የፍሬ ነገር ቃለ መጠይቅ
ይህ ጥገኝነት የሚጠይቁባቸውን ምክንያቶች በዝርዝር ለአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮ ለማቅረብ ያለዎት ዕድል ነው። በአካል ወይም በSkype አማካኝነት ሊደረግ ይችላል። የተፃፈ ጥያቄ የለም ነገር ግን ስለ ቀናት፣ ሰዓታት እና ሰዎች ጥያቄዎች ሊቀርቡልዎት ይችላሉ። ታሪክዎን በግልፅ ለመናገር ይሞክሩ፣ በአፈፃፀም ቅደም ተከተሉ መሰረት የመሆን ግዴታ የለበትም።
ዝርዝሮችን አይገምቱ። የሚያስታውሱትን እና የማያስታውሱትን ነገር በግልፅ ያስቀምጡ። ረጅም እና አሥጨናቂ ሊሆን ይችላል። ከቃለ መጠይቁ በፊት እና በኋላ የሚያነጋግሯቸው ሰዎች እንዲዘጋጁ ያድርጉ።
ከፍሬ ነገር ቃለ መጠይቁ በፊት እሱን በተመለከተ እንዲያነቡ እና እንዲያጠኑ እንመክራለን።
የጥገኝነት ጥያቄ ያቅርቡ
የማጣሪያ ቃለ መጠይቅ
የአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮ አቅጣጫ
(ቀዳሚ መጠይቆች ሊኖሩ ይችላሉ)
የፍሬ ነገር ቃለ መጠይቅ
የመጀመሪያ የጥገኝነት ውሳኔ
ከፍሬ ነገር ቃለ መጠይቅዎ በኋላ፣ በማንኛውም ጊዜ ውሳኔ ሊተላለፍ ይችላል። ቀጣዩ ቀን ወይም ከወራት ወይም ከዓመታት በኋላ ሊሆን ይችላል።
ረጅም ጊዜ ለመጠበቅ ዝግጁ ይሁኑ።
ቀጣይ ማስረጃዎችን ማስገባት እና ተጨማሪ መረጃዎችን ውሳኔ ከመሰጠቱ በፊት በማንኛውም ጊዜ ማስገባት ይችላሉ። ተጨማሪ ማስረጃዎችን ለማስገባት ተጨማሪ ጊዜ ከፈለጉ፣ ይህን በቃለ መጠይቁ ወቅት ቃለ መጠይቅ ከሚያደርግልዎት ኦፊሰር ጋር ይወያዩ።
የጥገኝነት ጥያቄ ያቅርቡ
የማጣሪያ ቃለ መጠይቅ
የአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮ አቅጣጫ
(ቀዳሚ መጠይቆች ሊኖሩ ይችላሉ)
የፍሬ ነገር ቃለ መጠይቅ
የመጀመሪያ የጥገኝነት ውሳኔ
የስደተኛነት ሁኔታ ወይም ሰብዓዊ ጥበቃ ፈቃድ ጥያቄው የቀረበው ከጁን 28፣ 2022 በፊት ከሆነ
ጥያቄዎን ከጁን 28፣ 2022 በፊት ያቀረቡ ከሆነ እና ስኬታማ ከሆነ፣ የስደተኛነት ሁኔታ ወይም የሰብዓዊ ጥበቃ ሊያገኙ ይችላሉ፦
የመቆየት ፈቃድ ካገኙ፣ ድጋፍዎ በ28 ቀናት ውስጥ፡ይቋረጣል።
የጥገኝነት ጥያቄ ያቅርቡ
የማጣሪያ ቃለ መጠይቅ
የአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮ አቅጣጫ
(ቀዳሚ መጠይቆች ሊኖሩ ይችላሉ)
የፍሬ ነገር ቃለ መጠይቅ
የመጀመሪያ የጥገኝነት ውሳኔ
በስደተኛነት የመቆየት ፈቃድ ማግኘት
ጁን 28፣ 2022 ላይ ወይም ከዚያ በኋላ የቀረበ ጥያቄ
ይህ ተመራጩ ውጤት ነው፦
የመቆየት ፈቃድ ካገኙ፣ ድጋፍዎ በ28 ቀናት ውስጥ፡ይቋረጣል።
የጥገኝነት ጥያቄ ያቅርቡ
የማጣሪያ ቃለ መጠይቅ
የአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮ አቅጣጫ
(ቀዳሚ መጠይቆች ሊኖሩ ይችላሉ)
የፍሬ ነገር ቃለ መጠይቅ
የመጀመሪያ የጥገኝነት ውሳኔ
ሌሎች የጥበቃ ማግኘት ፈቃዶች ሁኔታ
ጁን 28፣ 2022 ላይ ወይም ከዚያ በኋላ የቀረበ ጥያቄ
የስደተኝነት ፈቃድ ካልተሰጠዎት፣ ሊያገኙዋቸው የሚችሏቸው ሁለት የፈቃድ ዓይነቶች አሉ፦
በሁለቱም ሁኔታ፣ ለ2.5 ዓመታት እንዲቆዩ ፈቃድ ይሰጥዎታል። አሁንም መስፈርት የሚያሟሉ ከሆነ ይህን ለማራዘም ማመልከት ይችላሉ። ከ10 ዓመታት በኋላ፣ በ’ረጅም ዓመት ነዋሪነት’ አቅጣጫ የነዋሪነት ማመልከቻ ማስገባት ይችላሉ።
የመቆየት ፈቃድ ካገኙ፣ ድጋፍዎ በ28 ቀናት ውስጥ ይቋረጣል።
የጥገኝነት ጥያቄ ያቅርቡ
የማጣሪያ ቃለ መጠይቅ
የአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮ አቅጣጫ
(ቀዳሚ መጠይቆች ሊኖሩ ይችላሉ)
የፍሬ ነገር ቃለ መጠይቅ
የመጀመሪያ የጥገኝነት ውሳኔ
አሉታዊ ውሳኔ
የመከልከሉ ምክንያት የይግባኝ መብት የሚያሰጥዎት መሆኑን የሚነግርዎት ‹የመከልከል ምክንያቶች› ደብዳቤ ይደርስዎታል።
ጥያቄዎ ‹መሰረት የሌለው እንደሆነ ግልፅ ነው (clearly unfounded)› የሚል ካለው፣ ይግባኝ ማለት አይችሉም
ማመልከቻዎ ውድቅ ቢሆንም እንኳ የመተው ፈቃድ የሚሰጥባቸው የተወሰኑ የስደተኛ ህጎች አሉ።
የጥገኝነት ጥያቄ ያቅርቡ
የማጣሪያ ቃለ መጠይቅ
የአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮ አቅጣጫ
(ቀዳሚ መጠይቆች ሊኖሩ ይችላሉ)
የፍሬ ነገር ቃለ መጠይቅ
የመጀመሪያ የጥገኝነት ውሳኔ
የጥገኝነት ጥያቄ ያቅርቡ
የማጣሪያ ቃለ መጠይቅ
የአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮ አቅጣጫ
(ቀዳሚ መጠይቆች ሊኖሩ ይችላሉ)
የፍሬ ነገር ቃለ መጠይቅ
የመጀመሪያ የጥገኝነት ውሳኔ
የሌሎች ፈቃዶች ሁኔታ
ማመልከቻዎ ውድቅ ቢሆንም እንኳ እንዲቆዩ ፈቃድ የሚሰጥባቸው የተወሰኑ የስደተኛ ህጎች አሉ። እነዚህም፦
የይግባኝ ሂደት
ይግባኝ የማለት መብት
በላይኛው ዳኝነት ይግባኝ ለመጠየቅ የመጀመሪያ እርከን ዳኝነት ፈቃድን ይጠይቁ
በላይኛው ዳኝነት ይግባኝ ለማለት የላይኛውን ዳኝነት ፈቃድ ይጠይቁ
የሁኔታ መከልከል ወይም መፈቀድ
ይግባኝ
በመጀመሪያ እርከን ዳኝነት
(የአገር ውስጥ ጉዳይ ይግባኝ ካላለ)
አዲስ ጥያቄ ማቅረብ መቻል
ልዩ ልዩ ውጤቶች፣ ሁሉም አወንታዊ አይደሉም
መከልከል ወይም ‹ያነሰ› ፈቃድ
የሌሎች ፈቃዶች ሁኔታ፦
ይግባኝ ውድቅ ሆኗል
የይግባኝ መብቶች የተሟጠጡበት
ይግባኝ
በላይኛው ዳኝነት
?
የይግባኝ መብቶች የተሟጠጡበት
ይግባኝ ለማለት ቀሪ መብቶች ከሌሉዎት፣ የይግባኝ መብትዎን አሟጥጠው ተጠቅመዋል ማለት ነው። ይህ ከመጀመሪያ እርከን ዳኝነት በኋላ በማንኛውም ጊዜ ሊሆን ይችላል።
የይግባኝ መብቶችዎ ሲሟጠጡ፣ የእርስዎ የጥገኝነት ድጋፍ እና መጠለያ ልጅ ከሌለዎት በስተቀር በ21 ቀናት ውስጥ ይቋረጣል።
በቁጥጥር ስር ሊሆኑ ይችላሉ። ይህ ሊሆን እንደሚችል አስበው ይዘጋጁ።
ይግባኝ
በመጀመሪያ እርከን ዳኝነት
በላይኛው ዳኝነት ይግባኝ ለመጠየቅ የመጀመሪያ እርከን ዳኝነት ፈቃድን ይጠይቁ
ጥገኝነት ውድቅ ሆኗል �እንዲሁም የይገባኛል ጥያቄ መብቶች ተሟጠዋል
አዲስ ጥያቄ ማቅረብ
አንዳንድ ጊዜ አዲስ ግብዓቶችን ማስገባት ይቻላል። ይህን ለማድረግ፣ የአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮው ያላየው አዲስ ማስረጃ ወይም አዳዲስ ሁኔታዎች ሊኖሩዎት ይገባል።
ጥሩ ተጨማሪ ግብዓቶች ከአንድ በላይ የሚሆኑ ማስረጃዎች ያሉት እና የመጀመሪያ ጥያቄዎ ተቀባይነት ያላገኘባቸውን ምክንያቶች የሚዳስሱ መሆን አለባቸው። ማስረጃውን ቀደም ሲል ለምን እንዳላካተቱትም ምክንያቱን ማብራራት አለብዎት።
ተጨማሪ ግብዓቶች በተሻለ የሚሰሩት በህግ ወክል አማካኝነት ነው፣ ካልሆነ አዲሱን መረጃዎን ሊያባክኑት ይችላሉ።
አዲስ ጥያቄ ማቅረብ መቻል
በደካማ መከራከሪያ የሚገቡ ተጨማሪ ግብዓቶች የእርስዎን ሁኔታ ወደፊት የበለጠ አስቸጋሪ ሊያደርጉ ይችላሉ።
አጭር ማብራሪያ
የጥገኝነት ድጋፍ
የጥገኝነት ድጋፍ፦ አጠቃላይ እይታ
የጥገኝነት ጥያቄ ያቅርቡ
እዚህ ይጀምሩ
የማጣሪያ ቃለ መጠይቅ
ወደ ጊዜያዊ መቆያ መዘዋወር
የፍሬ ነገር ቃለ መጠይቅ
ለመቆየት ፈቃድ ተሰጥቷል ድጋፉ ከ28 ቀናት በኋላ ሊያቆም ይችላል
ይግባኝ
ይግባኝ የማለት መብት የለም
ይግባኝ ስኬታማ ነበር
ይግባኝ ማለት ተከልክሏል
ልጆች ሳይኖሩ ብቸኛ ከሆኑ�የጥገኝነት ድጋፍ ከ21 ቀናት በኋላ ሊያበቃ ይችላል።
ልጆች ካሉዎት ለክፍል 95 መስፈርት ያሟላሉ።
አዲስ ጥያቄ ማቅረብ መቻል
ድጋፍ ፀድቋል �ወደ የጥገኝነት ማረፊያ ቤት ይዘዋወራሉ የASPEN ካርድዎን ያገኛሉ።
ድጋፍ ውድቅ ሲሆን �ቤት እና ገንዘብ አያገኙም። በድጋሚ ማመልከት ይችላሉ።
ወደ መነሻ መቆያዎ ይዘዋወሩ እና ለድጋፍ ያመልክቱ (ክፍል 95)
የመጀመሪያ ውሳኔ
በማጣሪያ ቃለ መጠይቁ ወቅት �ድጋፍ መጠየቅ
መቆያ እንደሚፈልጉ በአስቸኳይ የሚፈልጓቸውን ነገሮች ለቃለ መጠይቅ አድራጊዎ ይግለፁ
ሁሉንም ያለዎን ነገር ወደ ቃለ መጠይቁ ሲሄዱ ይዘው ይሂዱ እንዲሁም ሊያገኟቸው የሚፈልጓቸውን ሰዎች ቁጥር ይያዙ።
የአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮው ጥያቄዎን ከቀጠለበት እና የጥገኝነት ድጋፍ እንደሚያስፈልግዎ ከተቀበለ፣ ክፍል 98 ድጋፍ በመባል ወደሚታወቅ የመጀመሪያ ማቆያ ያዘዋውሩዎታል
የጥገኝነት ጥያቄ ያቅርቡ
የማጣሪያ ቃለ መጠይቅ
የጥገኝነት ጥያቄ ያቅርቡ
የማጣሪያ ቃለ መጠይቅ
ለተራዘመ ጊዜ ድጋፍ ለማግኘት ማመልከት
መሰረታዊ ፍላጎትን ማሟላት አለመቻልዎ መፈተሽ እና በቂ ማረፊያ እንደሌለዎት እና መሰረታዊ ፍላጎቶችዎን ማሟላት እንደማይችሉ መረጋገጥ አለበት። የአገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮው ድጋፍ እንደሚያስፈልግዎት ለመገምገም ያሉዎትን ንብረቶች ይጠይቅዎታል፣ ያሉብዎትን ብድሮች እና ሌሎች ፍተሻዎችን ያደርጋል።
ዩኬ ውስጥ የተወሰነ ጊዜ ቆይተው ከነበረ የመቆያ ድጋፍ ማግኘት የበለጠ ከባድ ነው። የክፍል 95 ድጋፍ ካገኙ፣ ከለንደን ውጭ ወደሚገኝ የጥገኝነት ማቆያ ይወሰዳሉ ከዚያም ASPEN ካርድ ያገኛሉ።
ወደ ጊዜያዊ መቆያ መዘዋወር
ወደ መነሻ መቆያዎ ይዘዋወሩ እና ለድጋፍ ያመልክቱ (ክፍል 95)
ጥያቄዎ ውድቅ ከሆነ፣ በድጋሚ ማመልከት ይችላሉ።
የጥገኝነት ጥያቄ ያቅርቡ
የማጣሪያ ቃለ መጠይቅ
የፍሬ ነገር ቃለ መጠይቅ ካደረጉ በኋላ የድጋፍዎ ጉዳይ ምን ይሆናል?
የፍሬ ነገር ቃለ መጠይቅ ካደረጉ በኋላ የመጀመሪያ ውሳኔ ያገኛሉ። ‹የመቆየት ፈቃድ› ካገኙ ድጋፍዎ ከ28 ቀናት በኋላ ይቋረጣል።
ከማጣሪያ ቃለ መጠይቁ ውጭ፣ ከጥገኝነት ድጋፍ ጋር የተያያዙ ማመልከቻዎች ማይግራንት ኸልፕ (Migrant Help) በሚባል ድርጅት አማካኝነት የሚከናወኑ ናቸው። በተጨማሪም የአካባቢ በጎ አድራጊዎች እንዲያግዙዎት ማነጋገር ይችላሉ።
ወደ ጊዜያዊ መቆያ መዘዋወር
ወደ መነሻ መቆያዎ ይዘዋወሩ እና ለድጋፍ ያመልክቱ (ክፍል 95)
የፍሬ ነገር ቃለ መጠይቅ
የመጀመሪያ ውሳኔ
የጥገኝነት ጥያቄዎ ተቀባይነት ካላገኘ፣ ድጋፍዎ ከ21 ቀናት በኋላ ይቆማል፣ ልጅ ከሌለዎት በስተቀር።