1 of 1

አብራችሁን ተካፈሉ! ኦክቶበር (Oct) 2 ቀን: ቅዳሜ @ 4pm

ዊሊያም ራምዚ (William Ramsay) የመጀመሪያ ደረጃ የቴኒስ መጫወቻ-ሜዳ

ስፖንሰር፤ አሌክሳንድርያ ከተማ ፒቲኤ (Alexandria City PTA (PTAC)

በዊሊያም ራምዚ (William Ramsay) የመጀመሪያ ደረጃ፤ በቴኒስ መጫወቻ-ሜዳ ውስጥ፣ ቤተሰባችሁን አምጡ እና በአንድላይ ሆነን ስነጥበብ (art) እንፍጠር።

---

የስዕል ቁሳቁሶች እና ሙዚቃ እና የዳንስ ኮሪኦግራፊውን ለመቅዳት የሞባይል ስልኮች (cell phones) ይኖሩናል።

---

ማመልከቻውን በኦንላይን ለመሙላት፣ ለእናንተ እና ለቤተሰባችሁ እርዳታ ለመስጠትም እንችላለን።