እርዳታ! �ልጄ የመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ ነው/ናት
ወደ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሽግግር አውደጥናት/ዎርክሾፕ
Department of Family Engagement�የቤተሰብ ተሳትፎ ክፍል
ትንሽ ጊዜ ወስደው በነዚህ አመለካከት ያስቡ
ስለተማሪዎ ያለዎት ህልም ምንድነው?
ስለዚህ አዲስ ምዕራፍ የሚያስጨንቅዎት ምንድነው?
ስለዚህ አዲስ ምዕራፍ የሚያጓጓዎት ምንድነው?
ቀጣይነት ያለው አጋርነት
ለተማሪዎች ደህንነት ወላጆች እና የትምህርት ቤት ሰራተኞች በጋራ አብረው ይሰራሉ።
ወጣቶች ጥሩ ውጤት እንዲኖራቸው እና በተቻለ መጠን በትጋት ሠርተው ስኬታማ እንዲሆኑ የሁላችንም ፍላጎት ነው።
በአቀራረባችን መጨረሻ ላይ የሚከተሉትን እናገኛለን፦ |
ስለ አንዳንድ ጥያቄዎችዎ መልስ፣ |
በመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምን እንደሚጠበቅ አብረን የተወያየነው፣ |
አጋርነታችን በመካከለኛ ደረጃ ት/ቤትም (እንደ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት) መቀጠል እንዳለበት የተነጋገርነውን፤ |
በመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ስለሚኖር የተማሪነት ሕይወት
በርካታ ተማሪዎችን የሚይዝ ትልቅ ሕንፃ
የጊዜ ሰሌዳ�7:45am-3:00pm
በየቀኑ ብዙ አስተማሪዎች የሚገኙበት
ኮርሶችን መምረጥ ይችላሉ
ከትምህርት በኋላ እንቅስቃሴ አማራጭ ይኖራቸዋል
በተናጠል ይማራሉ
የተመደበ(ች) ካውንስለር
የመናፈሻ ሠዓት አይኖርም፤ነገር ግን በምሳ ጊዜ ከክፍል ውጭ ሊቆዩ ይችላል
ብዙ የቤት ሥራ ይኖራቸዋል
የቤት ሥራዎችን ለመከታተል አጀንዳ ይጠቀማሉ
ወላጆች ተማሪዎቻቸውን እንዴት መደገፍ እንደሚችሉ
የተማሪ መብቶችና ሃላፊነቶች
01
02
03
04
05
06
ደህንነቱ የተጠበቀ የመማሪያ አካባቢ የማግኘት መብት
ቀልጣፋ ሥርአተ ትምህርት የማግኘት/ተደራሽነት
የሁሉንም ተማሪዎች ማንነት መቀበልና ማክበር
ሁሉንም ተማሪዎች እና ሰራተኞች ማክበር
በሕዝብ ደህንነት እና የአየር ሁኔታ ምክንያት የሚፈጠሩ ድንገተኛ አደጋዎችን የመከላከል ልምምድ ላይ መሳተፍ
ትምሕርት በሚሰጥበት ጊዜ ስልኮችንና ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን አርቀው ማስቀመጥ አለባቸው
የተሟላ የተማሪ መብቶች እና ኃላፊነቶችን ለመገምገም እዚህ ጠቅ ያድርጉ።
የተማሪ ስነ-ምግባር ደንብ
ስለ ተማሪ የስነምግባር ደንብ የበለጠ ግንዛቤ ለማግኘት እዚህ ይመልከቱ
ማህበራዊ/ስሜታዊ ሪሶርሶች እና አገልግሎቶች
በትምህርት ቤት የትምህርት ቤቱን ካውንስለር ጨምሮ ሌሎች ሊረዱ የሚችሉ አንዳንድ ሰዎችን ስም ዝርዝር ይመልከቱ
መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የትምህርት ብቻ ሳይሆን ማህበራዊና ስሜታዊ የለውጥ የሚከናወንበትም ጊዜ ነው። ይህ የልጅዎ እድገት አካል ነው። ለውጥ የሚታይባቸው አንዳንድ ባህሪያት የሚከተሉትን ያካትታሉ፦
*የትምህርት ቤት ካውንስለሮች ተማሪዎች የሚያስፈልጋቸውን ትምህርት በአግባቡ እንዲከታተሉ ይመራሉ፣ ያረጋግጣሉ፣ የትምህርት እድገታቸውን ይከታተላሉ፣ coorfindta ePT conferences ወዘተ.
የትምሕርት ምርጫ ሂደት
እዚህ መገኘት አስፈላጊ ነው
የአካዳሚክ ግብዓቶች እና አገልግሎቶች
ልጅዎ የአውቶቡስ አገልግሎት ያገኛል/ታገኛለች?
የሞንትጎመሪ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች እንደሚከተለው የአውቶቡስ አገልግሎት ይሰጣል፦
* አግባብነት ያለው ርቀት ለመወሰን የአንድ ማይል አንድ አስረኛ (1/10) ሊጨመር ይችላል።
ParentVUE ምንድን ነው?
ParentVUE ተደራሽነት
ParentVUE-የጊዜ ሰሌዳ እና የትምህርት ውጤቶች
ለአካል እና (ለአእምሮ)
የተራበ(ች) ልጅ መማር አይችልም/አትችልም ልጅዎ የራሱ(ሷ)ን ምሳ ይዞ(ዛ) መምጣት ቢችልም/ብትችልም፣ የትምህርት ቤት ምግቦችን እንዲጠቀም/እንድትጠቀም እናበረታታለን። በየዕለቱ ቁርስ እና ምሳ የሚቀርቡ የምግብ ዝርዝሮችን የምግብ እና የአመጋገብ አገልግሎት ክፍል ድረ-ገጽ ላይ ማየት ወይም 240-740-7400 መደወል ይችላሉ። ይህ የስልክ ቁጥር ለነፃ እና የቅናሽ ዋጋ ምግብ ፕሮግራም ጋር ለተያያዙ ጥሪዎችም ጭምር ያገለግላል።በዚህ ኢሜል DFNSOffice@mcpsmd.orgመገናኘት ይችላሉ። እባክዎን ስለማንኛውም የአመጋገብ ሁኔታ ትምህርት ቤቱን (የካፌቴሪያ አስተዳዳሪ) ያነጋግሩ።
በክፍላችን ውስጥ ብዝሃነትን ማክበር
ሌሎች ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ነገሮች
የተማሪ አገልግሎት ትምሕርት ሰዓቶች (SSL)
የተማሪ አገልግሎት ትምህርት ገጽ ይክፈቱ
01
02
03
04
05
ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመመረቅ 75 ሰዓት አገልግሎት ያስፈልጋል
6ኛ ክፍል ተማሪዎች በሠመር ወቅት የተማሪ አገልግሎት ሰዓት መጀመር ይችላሉ
ተማሪዎች አገልግሎት የሚሰጡበት ቦታ አስቀድሞ MCPS እውቅና የሰጠው መሆን አለበት።
ጥያቄ ካለዎት SSL ሰዓት (በየትምህርት ቤቱ/አንድ) አስተባባሪዎን ያነጋግሩ።
ለማህበረሰቡ ከማገልገል በተጨማሪ፣ ለተማሪዎች የወደፊት የሙያ ዘርፎችን ለማሰስ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው።
አስፈላጊ የትምህርት ቤት ግንኙነት
ኮሙኒኬሽን እና የትምህርት ቤት ግንኙነቶች
የወደፊት ዝግጅቶች
22
ጥያቄ አለዎት?
(FES Name/ስም)
የቤተሰብ ተሳትፎ ባለሙያ
(FES Email/ኢሜል)
የቤተሰብ ተሳትፎ ክፍል�Department of Family Engagement
ቁልፍ ቢሮዎች
Department of Family Engagement, 240-740-4620�የቤተሰብ ተሳትፎ ክፍል
Department of Systemwide Equity, 240-740-2869�ስርአት አቀፍ የፍትኃዊነት ክፍል
Department of Curriculum Development, 240-740-0135�የሥርዓተ ትምህርት ልማት ክፍል
Department of Food and Nutrition Services, 240-740-7400�የምግብ እና የተመጣጠነ አመጋገብ አገልግሎት ክፍል�DFNSOffice@mcpsmd.org
Division of Multilingual Education, 240-740-4004�የብዝሃ ቋንቋ ትምህርት ክፍል
Special Education Services, 240-740-3042�የልዩ ትምህርት አገልግሎት
ተጨማሪ መገልገያዎች/ሪሶርሶች