የኢየሱስ የመጀመሪያው ምልክት፡- ውኃን ወደ ወይን ጠጅ ለወጠ (ዮሐ. 2፡1-11)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ፣ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡ ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት፡፡
Email address *
1 ሌሎች ተመሳሳይ ወንጌላት በይሁዳ ላይ ሲያተኩሩ፣ ዮሐንስ ግን በገሊላ ላይ ትኩረት አድርጓል። *
1 point
2 «አንቺ ሴት» (ዮሐ. 2፡4) የሚለው አገላለጽ ለድብ ሳይሆን፣ ሴቶችን መጥራት የሚቻልበት ሌላው መንገድ ነበር። *
1 point
3 ዮሐንስ ይህንን የኢየሱስ የመጀመሪያ ተአምር ምን ይለዋል? *
1 point
4 ዮሐንስ እንደሚነግረን የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ይህንን ተአምር በተመለከቱ ጊዜ ሁለት ነገሮች ሆኑ። ምንድን ናቸው? *
1 point
Required
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.