ምሳሌ 10-31
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡
tsegaewnet@gmail.com
መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
* Required
Email address
*
Your email
1 መጽሐፈ ምሳሌ ጥልቅ የሆኑ መንፈሳዊ እውነቶችን በአጫጭር አባባሎች በመግለጥ እንዴት እግዚአብሔር የሕይወታችን ጌታ እንደሚሆን ያስረዳል።
*
1 point
እውነት
ውሸት
2 መጽሐፈ ምሳሌ የሚያስተምራቸውን ትምሕርቶች ሁሉ ይምረጡ፡፡
*
1 point
ስለ መብላትና መጠጣት
ልጆችን በጌታ መንገድ ስለ ማሳደግ
ከጉረቤቶቻችንና ከሌሎች ሰዎች ጋር ስለሚኖረን ግንኙነት
መልካም መዳጅ ምን ዓይነት እንደሆነ
አንደበታችንን በሚገባ ስለ መጠቀም
እንዴት ጥበበኞች እንደምንሆን
ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት ማድረግ እንዴት እንደምንችል
ስለ ሃሳዊው መሲህ
ለጋብቻ የምንመርጠው የትዳር ጓደኛ ዓይነት
እንደ አሠሪና ሠራተኛ ሆንን ስለ መሥራት
ስለ ሀብት ሊኖረን ስለሚገባ አመለካከት
ከድሆች ጋር ስላለን ግንኙነት
ስለ አመራር
Required
3 በምሳሌ የተገለጡ ነገሮች በሁሉም ሁኔታ ውስጥ እውነት ላይሆኑ ይችላሉ።
*
1 point
እውነት
ውሸት
4 በሕይወት ውስጥ በሁለተኛነት ደረጃ የምናደርገው ከፍተኛ ውሳኔ ማንን እንደምናገባ የምንወስነው ነው።
*
1 point
እውነት
ውሸት
5 መልካም የትዳር ጓደኛ፡ ውበት፥ ሀብት፥ ወይም ከመልካም ቤተሰብ የመገኘትን መመዘኛን ማሟላት አለበት (አለባት)፡፡
*
1 point
እውነት
ውሸት
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
Privacy
Terms
This content is neither created nor endorsed by Google.
Report Abuse
-
Terms of Service
-
Privacy Policy
Forms