ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ስለመሆኑ ከአይሁድ መሪዎች ጋር ተከራከረ (ዮሐ. 10፡22-42)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ፣ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡ ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት፡፡
Email address *
1 የመታደስ በዓል አከባበር፣ ይሁዳ መቃብያን በአንቲኮስ ኤጲፋነስ የረከሰውን ቤተ መቅደስ መልሶ ከማደሱ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ *
1 point
2 ክርስቶስ በሃይማኖት መሪዎች ለሚመሩ አይሁዶች መሢሕነቱን አልገለጸም፡፡ *
1 point
3 አይሁዶች እስከ አሁን ድረስ በመሢሕነቱ የማያምኑበት ዋናው ምክንያት ኢየሱስ አይሁድ ይጠብቁት የነበረው ፖለቲካዊ መሪ ስላልነበረ ነበር። *
1 point
4 በኢየሩሳሌምም የመቅደስ መታደስ በዓል የተከበረበት ወቅቱ ምን ነበር? *
1 point
5 ኢየሱስ ስለ እኔ ይመሰክራል ያለው ማንን ነው? *
1 point
6 የዘላለምን ሕይወት የሚሰጠው ማን ነው? *
1 point
7 "እኔና አብ አንድ ነን" ማለት ምን ማለት ነው? *
1 point
8 አይሁድ ኢየሱስን ሊወግሩት የተነሱት ለምንድን ነበር? *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.