የሐዋርያት ሥራ መግቢያ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 ትክክል የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
2 ትክክል የሆነውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
3 ከጥንት ጀምሮ የሐዋርያት ሥራ ከጳውሎስ ጋር አብሮ ያገለግል በነበረው ______ እንደ ተጻፈ ይታመናል። *
1 point
4 ከሐዋርያት ሥራ እንደምንመለከተው፥ ጸሐፊው የታሪኩ አካል ነው። *
1 point
5 ትክክል የሆነውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
6 የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ታሪክ የሚያበቃው በ64 ዓ.ም. አካባቢ ነው። *
1 point
7 የሐዋርያት ሥራ በዋነኛነት የሚያተኩረው፣ *
1 point
8 አንዳንዶች የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ መንፈስ ቅዱስ በሐዋርያት አማካይነት ባከናወናቸው ተግባራት ላይ ስለሚያተኩር፥ «የመንፈስ ቅዱስ» ሥራ ሊባል ይገባዋል ይላሉ። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.