የወይን ግንድና ቅርንጫፎቹ ምሳሌ እና ዓለም የኢየሱስን ደቀ መዛሙርት መጥላት (ዮሐ. 15፡1-27)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ፣ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡ ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት፡፡
Email address *
1 ክርስቶስ የወይን ግንድ ነው ማለት ምን ማለት ነው? *
1 point
2 መንፈሳውያን ለመሆናችን ትልቁ መረጃው ምንድን ነው? *
1 point
3 ፍቅር ከክርስቶስ ጋር ካለን ኅብረት የሚመነጭ ፍሬ እንጂ በትግል የምናመጣው ተፈጥሯዊ ባሕሪያችን አይደለም። *
1 point
4 በክርስቶስ መኖር፣ *
1 point
5 ከክርስቶስ ጋር ሕያው የሆነ ኅብረት እስካለን ድረስ፥ ክርስቶስን መምሰላችን ተፈጥሯዊ ይሆናል። *
1 point
6 ትክክል የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
7 እግዚአብሔር አብ እኛን ፍሬያማ ለማድረግ የሚጠቀምባችው ሁለት ዐበይት መሣሪያዎች ምን እና ምን ናቸው? *
1 point
Required
8 ከመንፈሳዊ ትሩሙ አንጻር ከመግረዝ ጋር በይዘቱ ተመሳሳይ የሆነው ቃል የቱ ነው? *
1 point
9 የመግረዝ ዋና ግብ ምንድን ነው? *
1 point
10 ስለፍቅር ትክክል የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
11 ክርስቲያኖች በዓለም መጠላታቸው፣ ዓለም ከእግዚአብሔር አብ ወይም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ኅብረት እንደሌለው ያረጋግጣል። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.