ክርስቶስ አምስት ሺህ ሰዎችን መመገቡ እና በውኃ ላይ መራመዱ (ዮሐ. 6፡1-24)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ፣ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡ ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
1 ዮሐንስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ለማረጋገጥ የጠቀሰው አራተኛው ምልክት፥ *
1 point
2 ክርስቶስ አምስት ሺህ ሰዎችን መመገቡ ከማርቆስ ወንጌል በስተቀር በተቀሩት ሦስቱም ወንጌላት ውስጥ ተጠቅሷል፡፡ *
1 point
3 ክርስቶስ አምስት ሺህ ሰዎችን የመገበበት«ምልክት» ስለ ክርስቶስ ምን ያስተምራል? (መልስ የሆነውን ሁሉ ይምረጡ) *
1 point
Required
4 ትክክል የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
5 ክርስቶስ በውኃ ላይ የተራመደበት ተአምር በሁሉም ወንጌላት ውስጥ ተጽፎአል። *
1 point
Submit
Clear form
This content is neither created nor endorsed by Google. - Terms of Service - Privacy Policy

Does this form look suspicious? Report