የዕብራውያን መልእክት ለማን፣ መቼ እና የት ተጻፈ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 የመልእክቱ ተቀባዮች አሕዛብ መሆናቸው ግልጽ ነው። *
1 point
2 የዕብራውያን መልእክት የተጻፈው፣ *
1 point
3 ከ10-20 ዓመታት ለነበሩት የመጀመሪያዎቹ የቤተ ክርስቲያን ዓመታት፥ ክርስትና በዋናነት የአይሁዶች ሃይማኖት ነበር። *
1 point
4 ከሐዋርያት ሥራ 15ቱ ውሳኔ በኋላ ክርስትና ከይሁዲነት የተለየ መሆኑ ጥርት ብሎ ታይቷል። *
1 point
5 የብሉይ ኪዳንን የአምልኮ ሥርዓት ከፍጻሜ ያደረሰው በ70 ዓ.ም የቤተ መቅደሱ መደምሰስ ነበር። *
1 point
6 ክርስቶስ ስለኃጢአታችን ስለ ሞተ፥ የእንስሳት መሥዋዕቶች ከእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነትን ለማግኘት ሆነ እርሱን ለማምለክ ከእንግዲህ አማራጭ መንገዶች ሊሆኑ አይችሉም፡፡ *
1 point
7 ጸሐፊው የዕብራውያንን መልእክት በጻፈበት ወቅት የት እንደነበረ በትክክል መናገር አይቻልም። *
1 point
8 የዕብራውያን መልእክት የተጻፈበት ትክክለኛው ጊዜ ከ60-68 ዓ.ም ባሉት ዓመታት ይመስላል። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.