የTitle I ትምህርት ቤቶች፣ የቤተሰብ ተሣትፎ የዳሰሳ ጥናት Title I Schools Family Engagement Survey (Amharic)
በልጅዎ የትምህርት ቤት ተሞክሮ ላይ፣ ከእኛ ጋር ስለተካፈላችሁ እናመሰግናለን! የቤተሰብ ዝግጅቶችን እና እንቅስቃሴዎችን ለማቀድ እንዲረዳን፣ እባክዎን እነዚህን የሚከተሉትን ጥያቄዎች ይመልሱል። እባክዎን፣ በ‘Title I’ ትምህርት ቤት ውስጥ ከK – 8ተኛ ክፍሎች ውስጥ ለሚገኝ ለእያንዳንዱ ልጅ፣ አዲስ ቅጽን ይጠቀሙ።
1. ልጅዎ በየትኛው ትምህርት ቤት ውስጥ ይማራል? *
2. የልጅዎ፣ የ2020-2021 የክፍል ደረጃ: *
3. ለትምህርት ቤት ግንኙነቶች (communication)፣ የትኛውን ቋንቋ እንደሚመርጡ እባክዎን ያመልክቱ *
4. እርስዎ የሚመደቡበትን የዘር ቡድን(ኖች) እባክዎን ያመልክቱ። ሁሉንም የሚመለከተዎትን ምልክት ያድርጉ: *
Required
5. የወላጅ እና ቤተሰብ ስብሰባዎችን ለማድረግ፤ በተመራጭ ሁኔታ አመቺ የሆነልዎን ጊዜ እባክዎን ያመልክቱ። በሚመችዎ ጊዜ ላይ በሙሉ ምልክት ያድርጉ *
Required
Next
Never submit passwords through Google Forms.
This form was created inside of acps.k12.va.us. Report Abuse