ሉቃስ 22፡39-23፡56
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡ ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት፡፡
Email address *
1 ኢየሱስ መስቀሉን የተሸከመው ኃይሉን ሁሉ እንደተላበሰ አምላክ ሳይሆን፤ በሁላችንም ላይ በሚያንዣብብ የፍርሃት ስሜት ነበር፡፡ *
1 point
2 ክርስቲያን ተግቶ ከጸለየ ሊመጣበት ካለው መከራ ሁሉ ይድናል፡፡ *
1 point
3 እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሚኖር ክርስቲያን የሚጸልየውን ጸሎት ሁሉ ከእግዚአብሔር ዘንድ በይሁንታ ይቀበላል፡፡ *
1 point
4 በሉቃስ ወንጌል ውስጥ፣ ሉቃስ ስንት ጊዜ ኢየሱስ “ሊሞት ይገባ ነበርና” የሚል ዐረፍተ ነገር ጠቅሷል? *
1 point
5 ኢየሱስ መስቀል ከፊቱ ሆኖ እየታየው እያለ እንኳ ሁልጊዜ ለሌሎች የሚያስብ አዳኝ እንደሆነ የሚያመለክቱትን ክስተቶች ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
6 ኢየሱስ ኃጢአት የሌለበት ሰው መሆኑን የመሰከሩትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
7 ሉቃስ ለኢየሱስ ሞት በዋነኛነት ተጠያቂ ያደረገው እነማንን ነው? (መልስ የሆነውን ሁሉ ይምረጡ) *
1 point
Required
8 ሉቃስ እንደ ማቴዎስና ማርቆስ ወንጌሎች ሁሉ ጴጥሮስ፣ ያዕቆብና ዮሐንስ ሦስት ጊዜ በእንቅልፍ መሸነፋቸውን ገልጿል፡፡ *
1 point
9 ትክክል የሆነውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
10 በራሳችን ላይ የሚኖረን ልበ ሙሉነት የእግዚአብሔርን ስራ ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመስራት ምቹ ባሕሪይ ነው፡፡ *
1 point
11 ከሌሎች ወንጌሎች በተቃራኒው፣ ሉቃስ በአይሁዶች ፊት ስለተደረገው ምርመራ ብዙም የገለጸው አሳብ የለም። *
1 point
12 አይሁዶች ሁሉ በኢየሱስ መሰቀል ተስማምተው ነበር፡፡ *
1 point
13 የአርማትያሱ ዮሴፍ በኢየሱስ ላይ የሞትን ፍርድ የፈረደው የአይሁድ ሸንጎ አባል ቢሆንም እንኳ፥ በውሳኔው አልተስማማም ነበር። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.