የአብርሃም ታሪክ (ዘፍጥረት 12-24)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 ትክክል የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
2 ዘፍጥ. 12፡1-3 በመጽሐፍ ቅዱሳችን ከሚገኙ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ክፍሎች አንዱ እና በብሉይና በአዲስ ኪዳን የነበረው የእግዚአብሔር ዕቅድ የተሠራበት መሠረት ነው። *
1 point
3 በጥንት ዘመን ሰዎች ሃይማኖታዊ በሆነ ወይም በሌላ ሥነ-ሥርዓት ቃል ኪዳን ወይም ስምምነት ሲያደርጉ አንድ እንስሳን በማረድ ሥጋውን በትክክል ሁለት ቦታ ቅርጫ ከከፈሉ በኋላ ቃል ኪዳኑን የሚፈጸሙት ሁለት ወገኖች በተከፋፈሉት ቅርጫ መሃል እንዲራመዱ የሚያደርጉበት ምክንያት የቃል ኪዳን ስምምነታቸውን ቢያጥፉ፥ እነርሱም እንዲገደሉ መስማማታቸውን ለመግለጽ ነበር። *
1 point
4 በዘፍጥ. 15 ውስጥ በቃል ኪዳን ምልክት ማድረጊያው መካከል የተረማመደው እግዚአብሔር ብቻ መሆኑ ቃል ኪዳኑ ቅድመ ሁኔታ ላይ የተመሠረተ መሆኑን ያሳያል። *
1 point
5 በ ዘፍጥ. 17፡6 ውስጥ ነገሥታት ከአብርሃም ዝርያ እንደሚነሡ እግዚአብሔር ለአብርሃም ተስፋ ሰጥቶ ነበር፤ ይህም የሚያመለክተው ዳዊትንና ልጆቹን በተለይ ደግሞ ለአብርሃም በጣም አስፈላጊ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ነበር። *
1 point
6 የሎጥ ታሪክ ለሥጋዊ ክርስቲያን ጥሩ ምሳሌ ነው። *
1 point
7 የሎጥ ከሴት ልጆቹ የወለዳቸው ልጆች የሆኑት ሞዓብና ዓሞን፥ ሞዓባውያንና ዓሞናውያን የተባሉ ሁለት ሕዝቦች ሲሆኑ እነርሱም በብሉይ ኪዳን ዘመን ከእስራኤላውያን ጋር ያለማቋረጥ ይዋጉ ነበር። *
1 point
8 እግዚአብሔር አብርሃምን የተቀበለውና ጻድቅ ብሎ የጠራው፣ *
1 point
9 አሞራውያን ከኃጢአታችው ይመለሱ ዘንድ እግዚአብሔር ለስንት ዓመታት በትዕግሥት ጠበቃቸው? *
1 point
10 አሞራውያን የከነዓናውያን ሌላ ስም ነው። *
1 point
11 አብርሃም የሰሜን ነገሥታት አሸንፎ በሚመለስበት ጊዜ ተገናኝቶት የነበረው መልከ ጼዴቅ የማን ተምሳሌት ነው? *
1 point
12 እግዚአብሔር ከአብርሃም ጋር የገባው ቃል ኪዳን ብሉይ ኪዳንን የምንረዳበትና የእስራኤልን ሕዝብ አስፈላጊነት የምንመዝንበት መሠረት ነው። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.