ክርስቶስ የሚበልጥ የእግዚአብሔር መገለጥ ነው (ዕብ. 1፡1-3)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ሥጋ ለብሶ ሲመጣ አብዛኞቹ አይሁዶች የብሉይ ኪዳን የተስፋ ቃሎች ፍጻሜ አድርገው ሊቀበሉት አልፈለጉም። *
1 point
2 ክርስቶስ በሞተበት ጊዜ ሰውንና እግዚአብሔርን ይለይ የነበረው የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተቀዷል። *
1 point
3 ኢየሱስ ክርስቶስ የግል ኃጢአታቸው መሥዋዕት እንደሆነ የሚያምኑ ሰዎች በሙሉ፣ በድፍረትና በልበ ሙሉነት እግዚአብሔር ወደሚገኝበት የጸጋው ዙፋን ሊቀርቡ ይችላሉ። *
1 point
4 የዕብራውያን ጸሐፊ ይህንን ታላቅ መጽሐፍ የጻፈው እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ያከናወነውን ተግባር ቸል እያሉ በትውፊቶችና ውጫዊ ነገሮች ላይ ማተኮሩ ስሕተት መሆኑን ለአንባቢዎቹ ለማመልከት ነው። *
1 point
5 የዕብራውያን መጽሐፍ፣ ከውጫዊ ነገሮች ወይም ከትውፊቶቻችን በላይ የእምነታችን ጀማሪና ራስ በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ዓይናችንን እንድንተክል ያሳስበናል። *
1 point
6 እንደ ማርያም ወይም መላእክት ያሉትን አማላጆችን መጠቀማችን በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት ማድረጉ በቂ እንዳልሆነ ማሰባችንን ያሳያል። *
1 point
7 የእግዚአብሔር የመጨረሻው መገለጥ ማንነው? *
1 point
8 እግዚአብሔር በክርስቶስ በኩል ያስተላለፈው መገለጥ ከሌሎች የሚበልጠው የእግዚአብሔርን ፈቃድ የገለጠው ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ ከሰብአዊ ነቢያት የሚበልጥ በመሆኑ ምክንያት ነው። *
1 point
9 ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ትክክል የሆነውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.