ማርቆስ 9፡1-50
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 ኢየሱስ፣ መለኮታዊ ክብሩን ወደገለጸበት ተራራ ማንን ይዞ ወጣ? (መልስ የሆነውን ሁሉ ይምረጡ) *
1 point
Required
2 ለስንተኛ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር የሚወደው ልዩ ልጁ እንደሆነ ሰሙ? *
1 point
3 በ ማር 9፡13 ውስጥ፣ መጥቶአል የተባለው "ኤልያስ" ማን ነው? *
1 point
4 ታላላቅ ነገሮችን የሚሠራው ራሱ እምነታችን ሳይሆን፥ የምናምንበት አካል (እግዚአብሔር) ነው። *
1 point
5 እምነት በማይኖርበት ጊዜ ወይም ሰዎች ለማመን ሳይፈልጉ ሊቀሩ፣ እግዚአብሔር ተአምራትን ለመሥራት አለመቻሉ ሳይሆን፥ ነገር ግን ሰዎች እርሱን ወይም ችሉታውን በሚጠራጠሩበት ጊዜ ለመሥራት አለመምረጡ ነው። *
1 point
6 ደቀ መዛሙርቱ፣ ቀደም ሲል ክርስቶስ ለአገልግሎት በላካቸው ጊዜ ያከናወኑት አጋንንትን የማስወጣት ተግባር፥ ብዙም ሳይቆይ ጥያቄ ውስጥ መውደቁ ምን ያስተምረናል? *
1 point
7 ርኩስ መንፈስ ከነበረበት ልጅ ፈውስ ጋር በተያያዘ ትክክል የሆነውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
8 ትክክል የሆነውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
9 የአመራር ሚና ሰዎችን ማበረታታት እንጂ መቆጣጠር አይደለም፡፡ *
1 point
10 አገልግሎት የሚለካው በምናከናውናቸው ተግባራት ታላቅነት ነው፡፡ *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.