የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ - ክፍል 5
Email address *
ሙሉ ስም *
Your answer
1. ኢየሱስ ያደገበት ከተማ ስም ነው። *
1 point
2. በቤተልሔም ውስጥ ያልተደረገ ነገር የቱ ነው? *
1 point
3) በምን ወንዝ ውስጥ ንዕማን ከለምጹ ተፈወሰ? *
1 point
4) የኤደን ገነት በየተኞቹ ወንዞች መካከል ይገኝ ነበር? *
1 point
5) አብርሃም የተወለደበት አገር ስም *
1 point
6) ካሌብ ስለታማኝነቱ የወረሳት ተራራ ምን ትባላለች? *
1 point
7) የትኛው መጽሐፍ የዳዊትና ጎልያድን ታሪክ ይዟል? *
1 point
8) የትኛው መጽሐፍ የበለዓምና የአህያዋን ታሪክ ይዟል? *
1 point
9) በቀረጥ ሰብሳቢ የተጻፈው ወንጌል የቱ ነው? *
1 point
10) የብሉይ ኪዳን አጭሩ መጽሐፍ የቱ ነው? *
1 point
11) የገላትያን መጽሐፍ የጻፈው ማን ነው? *
1 point
12) "ሔዋን" ማለት ምን ማለት ነው? *
1 point
13) በኢያሱ የተላኩ ሰላዮችን በኢያሪኮ የደበቀች ጋለሞታ ሴት ማን ትባላለች? *
1 point
14) የሙሴ ሚስት የቷ ነች? *
1 point
15) የፋርስ ንግስት ለመሆን የበቃች አይሁዳዊ ሴት የቷ ናት? *
1 point
16) ነቢዩ ሆሴዕ እንዲያገባት ታዝዞ የነበረችው ጋለሞታ ሴት ስም ማን ነው? *
1 point
17) ነቢዩ ኤልያስን ለመግደል የዛተች ክፉ ንግሥት ማን ናት? *
1 point
18) ለቀይ ወጥ ብሎ ብኩርናውን የሸጠ ሰው የቱ ነው? *
1 point
19) የአዲስ ኪዳንን በርካቶቹን ቅዱሳት መጽሐፍት ያጻፈው ማን ነው? *
1 point
20) "በጥቂት ክርስቲያን ልታደርገኝ ትወዳለህ" ሲል የተናገረ ሰው ማን ነው? *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Never submit passwords through Google Forms.
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service