የመካከለኛው ምሥራቅና የሮም ግዛት መልክዐ ምድራዊ አቀማመጥ
Email address *
1 በጳለስቲና የነበረው ሕይወት ከጣሊያን ወራሪ በፊት ከነበረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሕይወት ጋር ተመሳሳይ ነው። *
1 point
2 ከደቡብ ኢትዮጵያ ለም መሬት ጋር ሲነጻጸር፥ ጳለስቲና ምድረ በዳ ናት። *
1 point
3 በስፋት እስራኤል ከኢትዮጵያ ትበልጣለች። *
1 point
4 እንደ ሰንሰለት የተያያዙ ተራሮችና ኮረብታዎች ያሉባት ምሥራቅ ኢየሩሳሌም፣ እምብዛም ዛፍ ከሌለበትና ድንጋያማ ከሆነው የሰሜን ኢትዮጵያ ክፍል ጋር የሚመሳሰሉ ናቸው። *
1 point
5 ከኢየሩሳሌም ወደ ሰሜን ስንጓዝ የሚናየው ለምለምና አረንጓዴ ሰንሰለታማ ኮረብታዎች ከደቡብ ኢትዮጵያ ተራሮች ጋር ይመሳሰላል። *
1 point
6 ከሰሜን ገሊላ እስከ ሊባኖስ ድረስ ያለው ተራራማ ገጽታ በሚዛን ተፈሪ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ዱሮች ጋር የሚመሳሰሉ ነበሩ። *
1 point
7 ጳለስቲና ለአሕዛብ አገር የምትጠቅም ያደረጋት አንድ ነገር ቢኖር ከተለያዩ አገሮች ለሚመጡ ነጋዴዎች ዋነኛ መተላለፊያ መሆኗ ነበር። *
1 point
8 የሮም ግዛት ከሕንድ እስከ ታላቋ ብሪታኒያና ከዚያም እስከ ሰሜን አፍሪካ ድረስ የተንሰራፋ ነበር። *
1 point
9 አንጾኪያ በመካከለኛው ምሥራቅ የግሪክ መንግሥት ነበረች። *
1 point
10 እግዚአብሔር ዓለምን በወንጌል ለመድረስ ያዘጋጀው ዕቅድ የጀመረው፥ ወንጌል በአንጾኪያ በአሕዛብ መካከል ሥር ከሰደደ በኋላ ነበር። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.