ጴጥሮስ አማኞች መጽሐፍ ቅዱስን ከሚያዛቡ ሐሰተኛ አስተማሪዎች እንዲጠበቁ ያስጠነቅቃል (2ኛ ጴጥ. 2፡1-22)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 የ2ኛ ጴጥሮስ መልእክት ዋነኛ ትምህርት ክርስቲያኖችን ስለ ሐሰተኛ ትምህርትና አስተማሪዎች ማስጠንቀቅ ነበር። *
1 point
2 ሐሰተኛ ትምህርቶች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሊስፋፉ የሚችሉበት አመቺ ጊዜ አማኞች በእምነታቸው እና የእግዚአብሔርን ቃል በማወቅ የማያድጉ በሚሆንበት ወቅት ነው፡፡ *
1 point
3 መጽሐፍ ቅዱስ በየትኛውም ስፍራ ሰይጣን ወደ ጉድጓድ እንደ ተጣለ አይናገርም። *
1 point
4 በረጅም ጊዜ ቆይታ ሐሰተኛ አስተማሪዎችን ከአኗኗራቸው ለይተን ልናውቅ እንችላለን፡፡ *
1 point
5 ሐሰተኛ አስተማሪዎች ብዙውን ጊዜ የኋላ ኋላ በሥልጣን፥ በገንዘብ ፍቅር ወይም በወሲብ ኃጢአት ይወድቃሉ። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.