ስለኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ ያላችሁን ልምድ አካፍሉ
እንኳን ወደ አክሰስ ናው የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ ልምምዶች ፕሮጀክት በደህና መጣችሁ፡፡ ከዚህ በፊት የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ ከደረሰባችሁ ልምዳችሁን መስማት እንፈልጋለን፡፡ ይህ የሞባይል ኢንተርኔት፣ የመስመር ኢንተርኔት፣ የስልክ አገልግሎት ወይም እንደ ዋትስአፕ፣ ትዊተርና ፌስቡክ የመሳሰሉ አፕሊኬሽኖች መቋረጥን ያጠቃልላል፡፡

ለአክሰስ ናው የምታጋሩት ልምድ በ#KeepItOn Coalition (የኢንተርኔት አይጥፋ ጥምረት ሃሽታግ) በኩል የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥን ለመዋጋት ይረዳናል፡፡ ልምዳችሁን በድረገጻችን ወይም በሚድያ ድርጅት በኩል ልናቀርበው እንችላለን፡፡
ማንነታችሁን ለመግለጽ የማትሹ ከሆነ ፍላጎታችሁን እናከብራለን ስለዚህም ልምዳችሁን በተለዋጭ ስም እንቀበላለን፡፡ ሌሎችንም በመወከል የእነርሱን ልምድ ማካፈል ትችላላችሁ፡፡ ይህንን ፎርም ለመጠቀም የማትፈልጉ ከሆነና፣ በኢሜይል ልምዳችሁን ለማካፈል ከፈለጋችሁ ወይም ጥያቄ ካላችሁ ይህን የኢሜይል አድራሻ ተጠቀሙ፡፡ felicia@accessnow.org
(PGP: https://keys.accessnow.org/felicia.asc)

English, العَرَبِيَّة‎, and other languages: https://www.accessnow.org/keepiton/#take-action

ስም *
ትክክለኛ ስማችሁ እንዲገለጽ የማትፈልጉ ከሆነ ተለዋጭ ስም ተጠቀሙ፡፡ የሌሎችን ልምድ የምታጋሩ ከሆነ (ለምሳሌ እንደ ጋዜጠኛ ሆናችሁ የምትጽፉ ከሆነ) የእነርሱን ስም ወይም ተለዋጭ ስማቸውን ግለጹ፡፡
Your answer
የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡ ምን ዓይነት ተጽዕኖ አሳደረባችሁ? መልሳችሁን በዝርዝር ብትነግሩን በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ *
Your answer
የኢሜይል አድራሻ *
ይህን ለማንም አንገልጽም ነገር ግን ስለምታጋሩን ልምድ ተጨማሪ ጥያቄ ለመጠየቅ ልንጠቀምበት እንችላለን፡፡
Your answer
ፎቶ ያያይዙ (ፈቃደኛ ከሆናችሁ)
ልምዳችሁ በፎቶ የታጀበ ቢሆን የበለጠ ትርጉም ይኖረዋል፡፡ ፈቃደኛ ከሆናችሁ የራሳችሁን ፎቶ ወይም ከኢንተርኔት ጋር በማገናኘት የምትጠቀሙበትን መሳሪያ ወይም ከአካባቢያችሁ የተወሰደን ፎቶ (ለምሳሌ፣ የንግዳችሁን፣ የቤታችሁን ወይም በመስኮታችሁ የሚታየውን እይታ ሊሆን ይችላል) ልትጠቀሙ ትችላላችሁ፡፡ ፎቶውን ለማያያዝ የፎቶውን URL ወይም አድራሻ ከዚህ በታች ያስገቡ፡፡ ወይም ከላይ በተጠቀማችሁት የኢሜይል አድራሻ ለfelicia@accessnow.org ፎቶውን ይላኩ፡፡
Your answer
ተጨማሪ ዝርዝር (ፈቃደኛ ከሆናችሁ)
ልምዳችሁን የበለጠ እንድንረዳ ይረዳን ዘንድ የምትሰጡንን መረጃ ዋጋ እንሰጠዋለን፡፡ ከላይ የመለሳችሁት ጥያቄ ካለ እለፉት፡፡
የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ ያጋጠማችሁ የት አገር ውስጥ ነው?
Your answer
የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ ያጋጠማችሁ በየትኛው ከተማ/መንደር/አካባቢ ነው?
Your answer
የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ የጀመረው መቼ ነው?
እርግጠኛ ቀኑን ባታውቁትም ገምቱ፡፡
MM
/
DD
/
YYYY
ጾታ
Your answer
እድሜ
Your answer
ሥራ
Your answer
በአብዛኛው ጊዜ ኢንተርኔት የምትጠቀሙት በምን ዓይነት መሣሪያ ነው?
Your answer
የኢንተርኔት አገልግሎት በመቋረጡ መጠቀም ያልቻላችሁት በጣም አስፈላጊ አገልግሎት፣ ድህረገጽ ወይም አፕሊኬሽን የትኛው ነው?
Your answer
ስለራሳችሁ ልትነግሩን የምትፈልጉት ተጨማሪ ነገር አለ?
Your answer
የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ የት ድረስ ነበር?
የኢንተርኔት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ካልተቋረጠ የታገዱትን አፕሊኬሽኖች ይግለጹ፡፡
የሞባይል ስልክና የጽሑፍ መልዕክት አገልግሎት ታግዶ ነበር?
የኢንተርኔት አገልግሎት ሲቋረጥ ሌላ ጊዜ የማትጠቀሙትን የመገናኛ ዘዴ ወይም እንደ ቪፒኤን እና ቶር የመሳሰሉትን ኢንተርኔት እገዳን ለማለፍ የሚረዱ ቴክኖሎጂዎች ተጠቅማችኋል?
መልሳችሁ አዎ ከሆነ የትኛውን ዘዴ ወይም ቴክኖሎጂ እንደተጠቀማችሁ ግለጹ፡፡
Your answer
የኢንተርኔት አገልግሎት አሁንም እንደተቋረጠ ነው?
አገልግሎቱ የተቋረጠው ለምን ያህል ጊዜ ነው/ነበር?
ደኅንነት እና ግላዊ ነጻነት
የእናንተ ደኅንነት ዋናና የራሳችሁ ኃላፊነት ነው፡፡ ከአሠሪዎች፣ ከመንግስት ባለሥልጣናት ወይም ከሌሎች ቅጣት ሊያስከትል የሚችል ነገር አትግለጹ፡፡ ይህንን የጉግል ፎርም መሙላትና መላክ ካልተመቻችሁ መልሶቻችሁን በቀጥታ ወደ felicia@accessnow.org መላክ ትችላላችሁ፡፡

የአክሰስ ናውን የግላዊነት ፖሊሲ ይህንን መስፈንጠሪያ በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ፡፡ https://www.accessnow.org/data-usage-policy/

በዚህ ፎርም የምታጋሩት መረጃ በጉግል በኩል ያልፋል፡፡ የጉግል ግላዊነት ፖሊሲን ለማንበብ ይህን መስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡
https://www.google.com/policies/privacy/
ያጋራችሁንን ልምድ እንዴት እንጠቀመዋለን?
ልምዳችሁን ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን፡፡ ካነበብን በኋላ አክሰስ ናው የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥን ለማስቆም የሚያደርገውን እንቅስቃሴ እንዲረዳ እንጠቀምበታለን፡፡

ልምዳችሁ ለአንባቢ ግልጽ፣ መጠነኛና ሰዋሰዉን የጠበቀ እንዲሆን እናርመዋለን ነገር ግን የሰጣችሁትን መረጃ አንለውጥም፡፡

የሚላክልን ልምድ ሁሉ ድረ ገፅ ላይ ለማቅረብ አንችልም ይሁን እንጂ የምናቀርበው ከሆነ በሰጣችሁን የኢሜይል አድራሻ እናሳውቃችኋለን፡፡ ድረ ገፅ ላይ የሚወጡት ልምዶች በሕዝብ ፈጠራ ባለቤትነት ፈቃድ (Creative Commons Attribution license) ስር ይሆናል፡፡ የዚህን ፈቃድ ዝርዝር ይንን መስፈንጠሪያ በመጫን ያንብቡ፡፡https://creativecommons.org/licenses/by/4.0.

ልምዳችሁን ድረገጽ ላይ ብናቀርበው ወይም ባናቀርበው በየትኛውም ቦታ ላይ ልታቀርቡት ትችላላችሁ፡፡

ትርጉም - በእሴተ ፍትሐ.
Submit
Never submit passwords through Google Forms.
This form was created inside of Accessnow.org. Report Abuse