ሉቃስ 3፡1-4፡13
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡ ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
1 ሉቃስ የዮሐንስን አገልግሎት ጠቅለል አድርጎ የገለጸው ምን በማለት ነበር? *
1 point
2 ጥምቀት ሰዎች ንስሐ ገብተው የኃጢአት ይቅርታ እንዳገኙ የሚያሳይ ውጫዊ ምልክት ነው። *
1 point
3 ሉቃስ ስለ ኢየሱስ መጠመቅ ያቀረበው ዘገባ ከሌሎቹ የወንጌላት ትንታኔ ሁሉ ረዘም ያለ ነው። *
1 point
4 ሉቃስ ኢየሱስ ይፋዊ አገልግሎቱን የጀመረው በሠላሳ ዓመቱ አካባቢ እንደሆነ ገልጾአል። *
1 point
5 ማቴዎስና ሉቃስ ባቀረቧቸው የኢየሱስ የዘር ሐረግ ዝርዝሮች ውስጥ ከሚታዩት አስገራሚ ልዩነቶች መካከል አንዱ፣ ማቴዎስ ከአብርሃም ወደ ኢየሱስ ሲዘረዝር፣ ሉቃስ ግን ወደ ኋላ በመመለስ ከኢየሱስ ወደ አዳም መዘርዘሩ ነው፡፡ *
1 point
6 በኢየሱስ የዘር ሐረግ ዝርዝር ውስጥ፣ ሉቃስ የአይሁዶች አባት ከሆነው ከአብርሃም ሲጀምር፣ ማቴዎስ ዝርዝሩን የቋጨው የመጀመሪያው ሰው በሆነው አዳም ነው። *
1 point
7 ኢየሱስ ክርስቶስ ፈተናውን ወደሚቀበልበት ምድረ በዳ የተወሰደው እንዴት ባለ ሁኔታ ነበር? *
1 point
8 እግዚአብሔር ከኃጢአት ውጤቶች እንደምንጠበቅ ዋስትና ሰጥቶናል፡፡ *
1 point
Submit
Clear form
This content is neither created nor endorsed by Google. - Terms of Service - Privacy Policy

Does this form look suspicious? Report