የሉቃስ ወንጌል አወቃቀር እና አስተዋጽኦ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡ ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት፡፡
Email address *
1 ኢየሱስ በኢየሩሳሌም የነበረውን አገልግሎት የሚገልጸው ክፍል በየት ይገኛል? *
1 point
2 ኢየሱስ በምድር ላይ ላለው አገልግሎት ያደረገውን ዝግጅት የያዘው ክፍል የቱ ነው? *
1 point
3 የመጥምቁ ዮሐንስ አገልግሎትን የሚያካትተው ክፍል በየት ይገኛል? *
1 point
4 ኢየሱስ ከሃይማኖት መሪዎች ጋር የተጋጨበትን ክፍል የያዘው የቱ ነው? *
1 point
5 የኢየሱስን መያዝ፣ መመርመርና መሰቀል የያዘው ክፍል የቱ ነው? *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.