በደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ያለው የኮቪድ-19 ሁኔታ
የተማሪዎች የኮቪድ 19 ተጋላጭነት ደረጃ መጠይቅ

ጤና ይስጥልኝ ዉድ ተማሪያችን
በቅድሚያ እንኳን ደህና መጣህ/ሺ እያልን ትምህርት በኮቪድ ምክንያት ተቑርጦ ቢቆይም አሁን መስርታዊ የመከላከያ እና መቆጣጠሪያ መንገዶችን ተግባራዊ በማድረግ ትምህርት ተጀምሮአል ፡፡ ይህንንም ጥንቃቄ ለማስቀጠል የዩኒቨርሲቲዉ ኮቪድ 19 ቅኝት እና የዳሰሳ ጥናት ቡድን ይህን መጠይቅ አዘጋጅቷል:: ለዚህም አንተን/ችን የመጠይቁ ተሳታፊ አድርጓል፡፡

የመጠይቁ ዋና አላማ በዩኒቨርሲቲዉ ዉስጥ የበሺታዉን ስርጭት ለመከታተል፡ ሂደቱን ለመቆጣጠር እና በሽታዉ ከተከሰተ አስፈላጊዉን ክትትል ለማድረግ አና መማር ማስተማሩን ዉጤታማ እንዲሆን ነዉ፡፡ ለዚህም ያንተ/ች ተሳትፎ እና መረጃዉ በትክክል መሞላት ለአላማዉ መሳካት ትልቅ አስተዋጾ አለዉ:: በመሆኑም ሚስጥራዌነቱ የተጠበቀ መሆኑን አየገለጽኩ በ5 ክፍል የተዘጋጀውን መጠይቅ “Submit” የሚለው ገጽ እስክትደርስ/ሽ በመሙላት “Submit” የሚለውን ምልክት በመጫን እንድትሞላ/ሊ በትህትና እንጠይቃለን፡፡

ጥያቄዉ ግለጽ ካልሆነ እና ጥያቄ ካለህ/ሽ ከስር ይለዉን አድራሻ በመጠቀም መጠየቅ ትችላለህ/ሽ
ዶ/ር ያሬድ ሃይላዬ (yaredhbezabhe@gmail.com, 0911058949)፣ አብነት ዳኘው (abinetdagn@gmail.com)
እኔ ተማሪ----------------------------------የጥናቱ አላማ ገብቶኝ የድርሻዬን ለመዎጣት መጠይቁን የሞላሁ መሆናን አረጋግጣለሁ…………………….

Sign in to Google to save your progress. Learn more
መታወቂያ ቁጥር- *
በደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተሰጠህ/ሽ መታወቂያ ቁጥር (DBUR/0000/00) ወይም (DBUE/0000/00). በ000 ቁጥር ምትክ የተሰጠህ/ሽ መታወቂያ ቁጥርን ጻፍ/ፊ
101. ፆታ *
Please write your gender
102. እድሜ *
103. የምታጠናዉ/ኚዉ የት/ት ክፍል *
Next
Clear form
Never submit passwords through Google Forms.
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy