የኤፌሶን መልእክት ጸሐፊ እና ተቀባይ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 እንደ ሌሎች ደብዳቤዎች ሁሉ፥ ጳውሎስ የኤፌሶንን መልእክት የጀመረው ጸሐፊነቱን በመግለጽ ነበር። *
1 point
2 ጳውሎስ የኤፌሶን አማኞችን "ቅዱሳን" ብሎ መጥራቱ፣ አማኞቹ ፍጹም ወይም ኃጢአት እልባ መሆናቸውን ያሳያል፡፡ *
1 point
3 ኤፌሶን፥ ጳውሎስ በሁለተኛው የወንጌል መልእክተኝነት ጉዞው ውስጥ ለአራት ዓመታት ያገለገለባት ቦታ ናት። *
1 point
4 ጳውሎስ በወንጌል መልእክተኝነት ጉዞው ከየትኛውም ስፍራ በላይ በኤፌሶን ብዙ ጊዜ ቆይቷል። *
1 point
5 የኤፌሶን ከተማ ዋነኛ የወደብ ከተማና የእስያ አውራጃ መዲና ነበረች። *
1 point
6 ኤፌሶን ማን በተባለች ጣዖት አምልኮ ትታወቅ ነበር? *
1 point
7 የኤፌሶን ሰዎች በክርስቶስ ካመኑ በኋላ ቢያንስ ምን ያህል ብር የሚገመቱ የምትሐት መጻሕፍት እንዳቃጠሉ ተነግሮናል? *
1 point
8 ጳውሎስ የኤፌሶንን መልእክት በጻፈ ጊዜ የሆነ ስፍራ ታስሮ ነበር። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.