የገና ጥያቄና መልስ
በአሁኑ ሰአት፣ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገቦች ታሪካዊ እውነቶች መሆናቸውን ያሚያምኑ አሜሪካውያን ቁጥር ከእለት ወደ እለት እየቀነሰ መሄዱን አንድ የቀርብ ጊዜ ጥናት አመልክቷል። ለአብነት ያህል ምዕራባውያኑ በስፋት ያሚያከብሩትን የገና በአል ብቻ እንኳን ብንወስድ፣ በ 2014 ኢየሱስ ከድንግል ማሪያም መወለዱን የሚያምኑት አሜሪካዊያን ቁጥር 73% የነበረ ሲሆን በ (2017) ግን ይህ ቁጥር በ 7% ቀንሶ ታሪኩን አሜን ብለው ያሚቀበሉት ዜጎቿ 66% ደርሷል። ኢየሱስ ክርስቶስ በግርግም መወለዱን ያምኑ የነበሩት አሜሪካውያኑ ቁጥርም ከ 81% በ 2014 ወደ 75% (2017) መውረዱን ጥናቱ ይጠቁማል። ሰበአ ሰገል ኢያሱስን ለማግኘት በምስራቅ ኮከብ መመራታቸውን ያሚያምኑቱ ደግሞ ከ 75% በ 2014 ወደ 68% (2017) ወርዷል። የክርስቲያን አገር እንደሆነች በሚነገርላት ሰሜን አሜሪካ በ2017፣ የእግዚአብሔር መልአክ የኢየሱስን ልደት ለእረኞች ማብሰሩን ያሚያምኑት ዜጎቿ ቁጥር 65% ያህሉ ብቻ ናቸው። ይህ ቁጥር በ 2014፣ 74% እንደነበር ጥናቱ አብሮ አመልክቷል።

እርስዎስ፣ የኢየሱስን የልደት ታሪክ ምን ያህል ያውቁታል? ከዚህ በታች ያለውን መመዘኛ በመስራት ራስዎን ይፈትሹ፡፡
Email address *
1. ኢየሱስ የት ተወለደ? *
1 point
2. ዮሴፍና ማሪያም የተወለደውን ልጅ ለምን ኢየሱስ ሲሉ ሰየሙት? *
1 point
3. ኢየሱስን ሊጎበኙት የመጡት እርኞች እንዴት ኢየሱስ ያለበትን ሊያውቁ ቻሉ? *
1 point
4. ሰብአ ሰገል ኢየሱስ የተወለደበትን ስፍራ እንዴት አውቀው ሊመጡ ቻሉ? *
1 point
5. ሰብአ ሰገል ለኢየሱስ ካበረከቱት ስጦታ የማይመደበው የቱ ነው? *
1 point
6. ዮሴፍ፣ ማርያምንና ኢያሱስን ይዞ ወደ ግብጽ ለምን ሄደ? *
1 point
7. ከግብጽ ስደት ከተመለሱ በኋላ፣ ኢያሱስ በየት አደግ? *
1 point
8. አንድ ወቅት ኢያሱስና ቤተሰቡ ፋሲካን ለማክበር ወደ ኢያሩሳሌም ሄደው ነበር። ከበአሉ ሲመለሱ ኢያሱስ በቤተ ወደኋላ ቀርቶ በቤተ መቅደስ ውስጥ ...ስለነበር ዮሴፍና ማሪያም ለ 3 ቀን ያህል ፈለገው አላገኙትም ነበር። በዚህ ጊዜ ኢያሱስ የስንት አመት ልጅ ነበር? *
1 point
9. የኢየሱስን መወለድ በአይኑ እስኪያይ ድረስ ሞትን እንደማያይ የተነገረለት ሰው ማን ነው? *
1 point
10. ኢየሱስ በተወለደበት ወቅት የይሁዳ ገዢ (ንጉስ) የነበረው ሰው ማን ነው? *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.