የትምህርት 1 ጥያቄዎች - የዘላለም ሕይወታችን
Email *
ሙሉ ስም *
1) ስለድነት (ዘላለም ሕይወት) ትምሕርት ያለን እውቀት የተሳሳተ ቢሆን የቅጣት ፍረድ የጠብቀናል? *
1 point
2) (ምሳሌ 14፡12) ለሰው መልካም የምትመስል መንገድ ፍጻሜዋ ምንድ ነው? *
1 point
3) ድነታችንን (የዘላልም ሕይወታችንን) በተመለከተ በስሜቶቻችን ላይ መደገፍ አዋጭ መፍትሔ ነው፡፡ *
1 point
4) (ማርቆስ 7፡7) የሰው ስርአት የሆነ ትምህርትን መከተል፡- *
1 point
5) (ዮሐንስ ወንጌል 12፡48) በፍርድ ቀን፣ ለፍርድ የሚውለው መመዘኛ ምንድ ነው? *
1 point
6) (ዕብራዊያን 9፡27) በሕይወት ዘመናችን የማናመልጣቸው ሁለት ነገሮች ምንድን ናቸው? *
2 points
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Never submit passwords through Google Forms.
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.