የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ - ክፍል 7
Email address *
ሙሉ ስም *
Your answer
1. እግዚአብሔር በስድስተኛው ቀን ምን ፈጠረ? *
1 point
2. ሰዎችና እንስሳት በመጀመሪያ ምን ለመብላት ተሰጥቷቸው ነበር? *
1 point
3. በእግዚአብሔር ላይ ያመጸና ቀድሞ ውብ የነበር መልአክ ስም *
1 point
4. መጽሐፍ ቅዱስ ሰይጣንን የምን አባት ይለዋል? *
1 point
5. አዳምና ሔዋን ከተከለከለው ፍሬ በበሉ ጊዜ ምን ተከሰተ? *
1 point
6. አዳም እና ሔዋን ራቁታቸውን እንደሆኑ ባዩ ጊዜ ምን አደረጉ? *
1 point
7. አዳም እና ሔዋን ከገነት ከተባረሩ በኋላ እግዚአብሔር እነርሱን ውጪ ለማስቀረት ምን አደረገ? *
1 point
8. እግዚአብሔር አምላክ ዔድን ገነትን በየት ተከለ? *
1 point
9. ከሰው ውድቀት በኋላ፣ በአዳም ቤተ ሰብ የተሰራው የመጀመሪያው ሃጢአት ምንድን ነው? *
1 point
10. እግዚአብሔር ከስራው ሁሉ ያረፈበት ቀን ያቱ ነው? *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Never submit passwords through Google Forms.
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service