እግዚአብሔር የቤተሰብ አባላት እንዴት እንደሚዛመዱ ያብራራል (ኤፌ. 5፡21-6፡9)።
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 ለሰዎች የምንገዛላቸው መገዛት የሚገባቸው በመሆናቸው ሳይሆን ክርስቶስን ለመታዘዝ ስንል ነው። *
1 point
2 መገዛት ለሚገዙለት ሰው የበታች መሆንን ያሳያል፡፡ *
1 point
3 ሳንይቲስቶች፣ ወላጆች በመጀመሪያዎቹ 5 ወይም 6 ዓመታት ውስጥ በልጆቻቸው ላይ ከሁሉም የላቀ ተጽዕኖ እንደሚያሳድሩ ያስተምራሉ። *
1 point
4 በዓለም ሁሉ ከ80% የሚበልጠ ክርስቲያኖች በክርስቶስ ላይ እምነታቸውን የጣሉት ከ15 ዓመታቸው በፊት ነው። *
1 point
5 መጽሐፍ ቅዱስ ወላጆች ክርስቲያኖች መሆናቸው ልጆችን ክርስቲያን እንደሚያደርጋቸው ያስተምራል። *
1 point
6 ምንም እንኳ ጳውሎስ ከተቻለ ባሮች ነጻነታቸውን ሊቀዳጁ እንደሚገባ ቢገልጽም፥ ፊት ለፊት ባርነትን ሲቃወም አንመለከትም። *
1 point
7 እግዚአብሔር ወደ ቤተ ክርስቲያን ለመሄድ የአሠሪህን ጊዜ መስረቅህን እንደ ጥሩ ማመኻኛ ይቀበለዋል። *
1 point
8 በኤፌሶን ምዕራፍ 6 መሰረት፣ ከጌታ ብድራት (ሽልማት) የምንቀበለው ስለየትኞቹ አይነት ስራዎቻችን ነው? መልስ የሆነውን ሁሉ ምረጥ። *
1 point
Required
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.