ወንጌል በኤፌሶን ተሰበከ (የሐዋ. 18፡23-19፡41)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 የጳውሎስ ሦስተኛው የወንጌል ተልእኮ ጉዞ የተካሄደው መቼ ነው? *
1 point
2 ሮሜ፣ 1ኛና 2ኛ ቆሮንቶስን ጨምሮ፥ ከጳውሎስ እጅግ ወሳኝ ደብዳቤዎች መካከል አንዳንዶቹ የተጻፉት በሁለተኛው የጳውሎስ የወንጌል ጉዞ ወቅት ነበር። *
1 point
3 ጳውሎስ ሦስተኛውን የወንጌል ጉዞ የጀመረው በመጀመሪያው የወንጌል ተልእኮ ጉዞ የተከላቸውን የገላትያ አብያተ ክርስቲያናት በመጎብኘት ነበር። *
1 point
4 ከአጵሎስ ታሪክ የምንማረው፣ የእግዚአብሔር ቅንዓት  እስካለን ድረስ ከእግዚአብሔር ቃል እውነት ከፊሉን ብቻ ማስተማሩ በቂ ሊሆን መቻሉን ነው። *
1 point
5 ሚዛናዊነትን ያልጠበቀ እውቀት ያላቸው አስተማሪዎች ሊሰሩት ከሚችሉት ስህተቶች መካከል ሊመደቡ የሚችሉትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
6 የሐዋርያት ሥራ ከዳር እስከ ዳር እንደሚያስተምረው፥ ከክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ በኋላ ድነት (ደኅንነት) የሚገኘው በክርስቶስ በማመን ብቻ ነው። *
1 point
7 ጳውሎስ በኤፈሶን ለወንጌል አገልግሎት ያደረገው ቆይታ፣ በወንጌል አገልግሎቱ ወቅት በየትም ስፍራ ከቆየበት ጊዜ የሚያንሰው ነው። *
1 point
8 አጋንንትን ለማውጣት የሚያስችል ሥልጣንና ኃይል የሚገኘው ከክርስቶስ ጋር ባለን ግንኙነት እንጂ፥ እንደ ምትሐት የክርስቶስን ስም በመጥራት አይደለም። *
1 point
9 አማኞቹ ያቃጠሉት የምትሐት መጽሐፎቻቸው ዋጋ ምን ያህል ነበር? *
1 point
10 የሴቶችን ማኅፀን በማለምለም ልጆችን እንዲወልዱ ታደርጋለች የምትባል የኤፌሶን ሰዎች ትልቋ ጣዖት ማን ነበረች? *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.