የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሕክምና ማኅበር               Ethiopian Orthodox Tewahedo Medical Association (EOTMA)                                          
Sign in to Google to save your progress. Learn more

መጻጉዕን በመቄዶንያ

ነጻ የሕክምና አገልግሎት 

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሕክምና ማኅበር በየዓመቱ የሚያደርገውን "መጻጉዕን በመቄዶንያ" የተሰኘውን ነጻ የሕክምና አገልግሎት ዘድሮም ከተለያዩ የሕክምና ስፔሺያሊቲ እና የጤና ሙያ በተውጣጡ ባለሙያዎች ከመጋቢት 21- መጋቢት 28 ለ 8 ቀን የሚቆይ አገልግሎት ይሰጣል።  በዚህ አገልግሎት ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ባለሙያዎች የምዝገባ ቅጹን በመሙላት አውንታችሁን እንድታሳውቁን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። 

ቀን፡ መጋቢት 21 - // Date: March 12-19

ቦታ፡ መቄዶንያ የአረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል 

ለዚህ አገልግሎት የሚያስፈልጉ ባለሙያዎች የሚከተሉት ናቸው፦

Specialties needed are the following:

  1. Psychiatrists
  2. Psychiatric Residents
  3. Psychiatric Nurses
  4. Psychologists
  5. General Practitioners 
  6. Social Workers
  7. Nurses
  8. Pharmacists 
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሕክምና ማኅበር ለሁሉም በሁሉም!

EOTMA for all by all!


Full Name *
Email: *
Phone number: *
What is your specialty *
Please Choose your availability  *
Required
EOTMA for all by all!
Submit
Clear form
Never submit passwords through Google Forms.
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy