የቅዱስ ያሬድ ተቋም፥ ሥርዓተ ትምህርት አዘጋጅ ኮሚቴ መጠይቅ። ርዕስ፡- በልጆቻችን ፊት የተጋረጡ፥ ዘመን አመጣሽ ተግዳሮቶች
ማስታወሻ፡- ይህ መጠይቅ ለወላጆች የተዘጋጀ ሲሆን፥ ለጥያቄዎቹ የምትሰጧቸው መልሶች፥ ለአዲሱ የቅዱስ ያሬድ ተቋም ሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት፥ ከፍተኛ አስተዋጽዖ አለው። ስለዚህ እባካችሁ ለቀረቡት መጠይቆቹ፥ በግልጽነት ትክክለኛ መልሳችሁን ስጡን።

ዓላማ፡- ልጆችቻችን እየገጠማቸው ያሉትን ተግዳሮቶች በሚገባ ለመረዳትና፥ ለችግሮቹ ትክክለኛ መፍትሔ ለመስጠት ነው።

በየትኛው የዕድሜ ክልል ውስጥ ነዎት? (በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ)
ጾታ
በቤት፣ በትምህርት ቤት ወይንም በተለያዩ ቦታዎች በሚያደርጉት ተሳትፎና እንቅስቃሴ ላይ ከሚገጥምዎ ተግዳሮቶች ውስጥ፥ በቅዱስ ያሬድ ተቋም በኩል፥ ተገቢውን መፍትሔ ሊያገኙ የሚችሉት የትኞቹ ናቸው? ለመሆኑ እስካሁን ድረስ የገጠመዎትን ተግዳሮቶች እንዴት አስተናገዷቸው? በእጅጉ ያሳሰበዎትስ ተግዳሮቶች የትኞቹ ናቸው? እንዴት ልንረዳዎ እንችላለን?
Your answer
ወደ ቤተ ክርስቲያን በየስንት ጊዜ ይመጣሉ?
በመንፈሳዊ ሕይወትዎ እንዲያድጉና ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖትዎ በሚገባ እንዲያውቁ፥ በማስቻል ረገድ፥ ቤተ ክርስቲያናችንና የቅዱስ ያሬድ ተቋም ምን ዓይነት አገልግሎቶች፣ መርሐ ግብሮች፣ እንቅስቃሴዎች መስጠት ይጠበቃል?
Your answer
በቅዳሴ ጊዜ ምን ያደርጋሉ? (እባክዎ እውነቱን፥ በትክክል ገልጸው ይንገሩን)
በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለዎ ተሳትፎ ምንድን ነው? (ዘማሪ፣ ዲያቆን፣ የትሩፋት አገልጋይ፣ የቤተ ክርስቲያን አባል፣ ምንም)
Your answer
ታዳጊና ጎልማሳ ወጣቶች፥ እየገጠማቸው ያለውን ዘመን አመጣሽ ተግዳሮቶች በተመለከተ፥ ቤተ ክርስቲያናችን ተገቢውን መፍትሔ እየፈለገችና በቂ መልስ እየሰጠች ነው ብለው ያምናሉ? እባክዎ ሐሳብዎን በዝርዝር ይግለጹ።
Your answer
16 ዓመትና ከዚያም በላይ የሆናችሁና በአሜሪካን አገር የምታድጉ ልጆችን፥ ወደ ቤተ ክርስቲያን ለማምጣትና ከእናት ቤተ ክርስቲያናችሁ ጋር ተጣብቃችሁ እንዲኖሩ ለማድረግ፥ ቤተ ክርስቲያናችንና አዲሱ የቅዱስ ያሬድ ተቋም ተቀናጅተው መስጠት የሚገባቸው አገልግሎትና መርሐ ግብር እንዲሁም እንቅስቃሴዎችና ተሳትፎዎች ምን መሆን አለባቸው ይላሉ?
Your answer
ማንኛውም አስተያየት፣ ምክረ ሐሳብና ጥያቄ ካለዎት፥ ከዚህ በታች በዝርዝር ማቅረብ ይችላሉ።
Your answer
Submit
Never submit passwords through Google Forms.
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service