የኢየሱስ የመጀመሪያ አገልግሎት ማጠቃለያ (ማር. 1:14-39)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 እንደ ማቴዎስ ሁሉ፥ ማርቆስ ስለ ኢየሱስ የመጀመሪያ ክፍል ይፋዊ አገልግሎት ዘግቧል። *
1 point
2 አንድ ሰው ወደ እግዚአብሔር መንግሥት የሚገባው እንዴት ነው? *
1 point
3 ደቀ መዛሙርቱ የዓሣ ማጥመጃ መረቦቻቸውንና የቤተሰቦቻቸውን የአኗኗር ዘይቤ ትተው፥ ክርስቶስን እንደ ተከተሉ ሁሉ፥ እኛም ክርስቶስን ለመከተል ስራችንን መተው አለብን። *
1 point
4 ለማርቆስ፥ የክርስቶስን መለኮታዊ ባሕርይ ጥርት አድርገው የሚያሳዩት ነገሮች አንዱ፥ በአጋንንት ላይ የነበረው ኃይል ነበር። *
1 point
5 ክርስቶስ ስለ ማንነቱ ለሰዎች እንዳይናገሩ አጋንንትን የከለከላቸው ለምንድን ነው? (መልስ የሆነውን ሁሉ ይምረጡ) *
1 point
Required
6 ማርቆስ፣ ደቀ መዛሙርቱ የክርስቶስን ታዋቂነት በመደገፍ ተአምራቱንና ፈውሱን ሲያደንቁ ሳሉ፥ ክርስቶስ አጽንኦት የሚሰጠው ለስብከት መሆኑን ገልጾላቸዋል። *
1 point
7 ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ ጊዜ ማሳለፍ የመንፈሳዊ ሕይወትና አገልግሎት ኃይል ምንጭ ነው፡፡ *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.