ጴጥሮስ በአንጾኪያ የወንጌሉን ግንዛቤ የሚያዛባ ተግባር በመፈጸሙ ጳውሎስ ተጋፈጠው (ገላ. 2፡11-21)።
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 እግዚአብሔር አሕዛብን የሚቀበለው ባሕላቸውን ከለወጡ፥ ከተገረዙና የብሉይ ኪዳንን ሕግጋት ለመከተል ከፈለጉ ብቻ ነው፡፡ *
1 point
2 ሰዎችን ለማስደሰት ለንል ያልሆንነውን መስለን የምንቀርብበት ሁኔታ ምን ይባላል? *
1 point
3 ጴጥሮስ ከአሕዛብ ጋር እንዳይበላ የሚከለክለው ምንም ሥነ መለኮታዊ ምክንያት አልነበረውም። *
1 point
4 ጴጥሮስ ከአሕዛብ ጋር ኅብረት ማድረጉን ያቆመው ከኢየሩሳሌም የመጡትን የአይሁዳውያን ክርስቲያኖች ትችት በመፍራቱ ምክንያት ነበር። *
1 point
5 ዳኛው ተከሳሹን “ጥጥፋተኛ አይደለህም” ብሎ የሚያውጅበት የሕግ ቃል የቱ ነው? *
1 point
6 ድነትን (ደኅንነትን) የሚያስገኘው በክርስቶስ ማመን እንጂ ሕግጋትን መጠበቅ ስላልሆነ፥ ሰዎች በኃጢአታቸው በመቀጠል የእግዚአብሔርን ጸጋ አላግባብ መጠቀማቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው፡፡ *
1 point
7 እምነታችንን ተግባራዊ ስናደርግና በክርስቶስ ስናምን ክርስቶስ የአብን ፈቃድ ለመፈጸም አሁን በእኛ ውስጥ እንደሚኖር ሁሉ የተለየ ሕይወት እንኖራለን። *
1 point
8 ትክክል የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
9 ጳውሎስ ኬፋን በሁሉ ፊት የተቃወመበት ምክንያት ምንድን ነበር? መልስ የሆነውን ሁሉ ይምረጡ። *
1 point
Required
10 በገላቲያ ምዕራፍ 2 ላይ የምናገኘውን መልዕክት ብቻ ይምረጡ? *
1 point
Required
11 በገላቲያ ምዕራፍ 2 መሰረት የክርስቶስን ሞት ከንቱ ያሚያደርገው አባባል የቱ ነው? (መልስ የሆነውን ሁሉ ይምረጡ) *
1 point
Required
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.