የመዝሙረ ዳዊት ዓላማ እና ልዩ የሚያደርጉት ነገሮች
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡
tsegaewnet@gmail.com
መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
* Required
Email address
*
Your email
1 መዝሙረ ዳዊት በመሠረቱ ወደ እግዚአብሔር የሚደረግ ጸሎትና ለእግዚአብሔር የሚቀርብ ምስጋና ያለበት መጽሐፍ ነው።
*
1 point
እውነት
ውሸት
2 ከ150 መዝሙራት መካከል ________ቱ በአንድ ወይም በሌላ መንገድ ርእሶች አሏቸው።
*
1 point
111
110
116
120
3 ከአብዛኛዎቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በተለየ ሁኔታ መዝሙረ ዳዊት መጽሐፍ የተጻፈው ለልባችንና ለስሜታችን ይናገር ዘንድ ነው።
*
1 point
እውነት
ውሸት
4 አብዛኛውን የመዝሙረ ዳዊት መጽሐፍ ክፍል ለመረዳት የሚያስችል መሠረታዊ ነገር እግዚአብሔር ጻድቃንን እንደሚባርክና ኃጢአተኞችን ደግሞ እንደሚቀጣ የሚናገረው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ነው።
*
1 point
እውነት
ውሸት
5 የአንድ ሰው የበረከቱ ወይም የመከራው መጠን ሰውዬው ምን ያህል ጻድቅ ወይም ኃጢኣተኛ መሆኑን የሚያሳይ ነው፡፡
*
1 point
እውነት
ውሸት
6 በብሉይ ኪዳን ውስጥ ስለ መንግሥተ ሰማያትና ስለ ገሃነም የሚያስተምር ግልጽ ነገር አልነበረም።
*
1 point
እውነት
ውሸት
7 ከመዝሙራት ውስጥ _______ የሚናገሩት ስለ እስራኤል ነገሥታት ነው።
*
1 point
አስሩ
አምስቱ
ስምንቱ
ዘጠኙ
8 አዲስ ኪዳን ከሌላ ከማንኛውም የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ ይልቅ ከፍተኛ ደረጃ የጠቀሰው __________ ነው።
*
1 point
ከትንቢተ ኢሳይያስ
ከመዝሙረ ዳዊት
ከትንቢተ ኤርሚያስ
ከዘዳግም
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
Privacy
Terms
This content is neither created nor endorsed by Google.
Report Abuse
-
Terms of Service
-
Privacy Policy
Forms