የጳውሎስ የግል ምስክርነት፣ ዕቅዶችና ሰላምታ (ሮሜ 5፡14-16፡27)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1. በዚህ ክፍል ውስጥ (ሮሜ 15:14-16:27) ጳውሎስ ስለወንድሞቹ እርግጠኛ ሆኖ የሚናግረው ስለምናቸው ነው? (መልስ የሆነውን ሁሉ ይምረጡ፡፡) *
1 point
Required
2. በ ሮሜ 15:15-16 ውስጥ ጳውሎስ አሕዛብን እንደምን እያገለገለ እንደሆነ ነው የገለጽው? *
1 point
3. በ ሮሜ 15:18-19 ውስጥ ጳውሎስ ለመናገር እደፍራለው ያለው ነገር ምንድን ነው? *
1 point
4. በ ሮሜ 15:20 ላይ ተገልጾ የምናገኘውና የሐዋሪያነት አንዱና ዋነኛ መለያ ሊሆን የሚገባው ነገር ምንድን ነው? *
1 point
5. ጳውሎስን ብዙ ጊዜ ወደ ሮም እንዳይሄድ የከለከለው ማን ነው? *
1 point
6. መቄዶንያና አካይያ ያሉ አማኞች የተነሳሱት ምን ለማድረግ ነው? *
1 point
7. ከመንፈሳዊ በረከት ተካፋዮች የሆኑ ሰዎች ሁሉ ያገኙትን ምድራዊ በረከት መንፈሳዊ በረከት ካካፈላቸው ጋር ይካፈሉ ዘንድ ባለ ዕዳዎች ናቸው፡፡ *
1 point
8. በ ሮሜ 15:30-33 ውስጥ ጳውሎስ ስለ እርሱ እንዲጸልዩለት የጠየቀባቸው ረእሶች ምንድን ናቸው፡፡ (መልስ የሆነውን ሁሉ ይምረጡ፡፡) *
1 point
Required
9. ለጳውሎስ ሲሉ ሕይወታቸውን ለአደጋ አጋልጠው የነበሩት ሰዎች እነማን ነበሩ? *
1 point
10. ከእስያ አገር ለመጀመሪያ ወደ ክርስቶስ የተመለሰው የጳውሎስ ወዳጅ ስም ማን ነው? *
1 point
11. በሐዋርያት መካከል ስመ ጥሩዎች የነበሩ፥ ደግሞም ክርስቶስን በማመን ጳውሎስን የሚቀድሙ፥ እንዲሁም ከጳውሎስ ጋር ስለ ወንጌል ሲሉ ታስረው የነበሩት የጳውሎስ ዘመዶች እነማን ነበሩ? *
1 point
12. መለያየትን ስለሚፈጥሩት እና የሮሜ ሰዎች የተማሩትን ጤናም ትምሕርት ስለሚቃወሙ ሰዎች ጳውሎስ የተናገረውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
13. ጳውሎስ የሮሜን መልእክት በማን እጅ ነው ያጻፈው? *
1 point
14. የጳውሎስን መል እክት (የሮሜን ደብዳቤ) የጻፈው ማን ነው? *
1 point
15. የጳውሎስን መልእክት ወደ ሮም ያደረሰው ማን ነው? *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.