መጥምቁ ዮሐንስ (ማቴ. 3፡1-12)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 ማቴዎስ የክርስቶስን ይፋዊ አገልግሎት የጀመረው፥ ከክርስቶስ በፊት መጥቶ ሰዎችን ለእምነት ስለሚያዘጋጀው ነቢይ በአጭሩ በመግለጽ ነበር። *
1 point
2 በብሉይ ኪዳን ውስጥ እግዚአብሔር ከመሢሑ በፊት መንገድ ጠራጊ ነቢይ እንደሚላክ ለአይሁዶች ነግሯቸው ነበር። የብሉይ ኪዳን የመጨረሻው የእግዚአብሔር ነቢይ የሆነው ሚልክያስ ይህን ነቢይ ማን ብሎታል? *
1 point
3 ከሚልክያስ እስከ መጥምቁ ዮሐንስ ድረስ ለስንት አመታት ያህል ነበር እግዚኣብሔር ለሕዝቡ ያልተናገረው? *
1 point
4 ንስሐ መግባት ማለት ለፈጸምነው በደል መጸጸት ብቻ ነው፡፡ *
1 point
5 እውነተኛ ንስሐ የፈጸምነውን ድርጊት ብቻ ሳይሆን ጠቅላላ አኗኗራችንን የሚለውጥ ቁርጥ ውሳኔ የሚያካትት ነው። *
1 point
6 የግሪኩ ቃል ስለ ንስሐ የሚሰጠን አሳብ፥ ወደ አንድ አቅጣጫ ይሄድ የነበረ ሰው፥ ፊቱን አዙሮ በተቃራኒው አቅጣጫ መጓዙን ያሳያል። *
1 point
7 አይሁዶች ለጥምቀት ካላቸው ግንዛቤ አንጻር ስለ ጥምቀት ትክክል የሆነውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
8 ክርስቲያኖች ለጥምቀት ካላቸው ግንዛቤ አንጻር ስለ ጥምቀት ትክክል የሆነውን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
9 ከማቴዎስ ቁልፍ ሐረጎች አንዱ «መንግሥተ ሰማይ» የሚለው ነው። ለመሆኑ ይህ ሐረግ በማቴዎስ ወንጌል ምን ያህል ጊዜ ተጠቅሷል? *
1 point
10 የ «መንግሥተ ሰማይ» አቻ ሐረግ የቱ ነው? *
1 point
11 «መንግሥት» የሚለው ቃል በአንድ ነገር ላይ ኃይልና ሥልጣን መቀዳጀትን ያመለክታል። ። *
1 point
12 ማቴዎስ ከእግዚአብሔር ይልቅ ሰማይ የሚለውን ስም የተጠቀመው አይሁዶች «እግዚአብሔር» (ጀሆቫ) የሚለውን ስም በቀጥታ ለመጥራት ስለሚፈሩ ነበር። *
1 point
13 ለአይሁዶች «ሰማይ» የሚለው ቃል የእግዚአብሔር ምትክ ነበር። ስለሆነም ማቴዎስ «ሰማይ» ሲል እግዚአብሔር ማለቱ ነበር። ይህም መንግሥተ ሰማይ እና የእግዚአብሔር መንግሥት አንድ ዐይነት መሆናቸውን ያመለክታል። *
1 point
14 ዮሐንስ ስለ እግዚአብሔር የጊዜ ሰሌዳ ሙሉ ግንዛቤ ነበረው። *
1 point
15 ኣይሁዶችና የጥንት ክርስቲያኖች ከመሢሕ መምጣት ዐበይት ምልክቶች እንዱ የመንፈስ ቅዱስ በሰዎች ሁሉ ላይ መውረድ እንደሆነ ያውቁ ነበር፡፡ *
1 point
16 መጥምቁ ዮሐንስ ሰለ መሢሑ የጠቀሳቸው ሁለት ዐበይት አገልግሎቶች እነማን ነበሩ? *
1 point
Required
17 ስንዴ ንስሐ ገብተው እግዚአብሔርን ለመታዘዝ የሚወስኑትን ሲያመለከት፥ የሚቃጠለው እንክርዳድ ደግሞ እግዚኣብሔር በሕይወታቸው ላይ እንዳይገዛ የሚያምፁትን ያመለክታል። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.