ኢየሱስ በኢየሩሳሌም ከተለያዩ ቡድኖች ጋር ተከራከረ (ሉቃስ 20፡1-47)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት  በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡ ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት፡፡
Sign in to Google to save your progress. Learn more
Email *
1 በምሳሌው ውስጥ፣ የእግዚአብሔርን አገልጋይ ብቻ ሳይሆን፥ የእግዚአብሔርንም ልጅ አንቀበልም ያሉት እነማን ናቸው? *
1 point
2 የወይን አትክልቱ የማን ምሳሌ ነው? *
1 point
3 ገበሬዎቹ የማን ምሳሌዎች ናቸው? *
1 point
4 የወይኑ አትክልት ጌታ ልጅ የምን ምሳሌ ነው? *
1 point
5 ለምድራዊ መንግሥት ቀረጥ መክፈል ክርስቲያኖችን አይመለከትም፡፡ *
1 point
6 ትክክል የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
7 ለብዙዎቹ ፈሪሳውያን፣ ሃይማኖት በምኩራብ ውስጥ ወይም ሰዎች በሚያዩአቸው ስፍራ የሚያከናውኑት ተግባር ነበር። *
1 point
8 ዳዊት ልጁን "ጌታ" ብሎ መጥራቱ፣ ልጁ ማለትም ኢየሱስ አምላክ መሆኑን ያመለክታል፡፡ *
1 point
9 ዝማሬያችንና አምልኳችን ብቻ ሳይሆን፣ እያንዳንዱን የሕይወት እርምጃችን እግዚአብሔርን በሚያከብር መንገድ ልንኖር ይገባናል። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Clear form
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.