የጳውሎስ መልእክቶች መግቢያ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 ጳውሎስ ከሌሎቹ ጸሐፊዎች የሚበልጠው በጻፈው ቁም ነገር ብዛት ሳይሆን በጻፈው መጻሕፍት ብዛት ነው። *
1 point
2 የጳውሎስ 13 መልእክቶች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተቀመጡት ጳውሎስ በጻፋቸው የጊዜ ቅደም ተከተል ነው፡፡ *
1 point
3 የመጀመሪያዎቹ ሦስት መጻሕፍት (ሮሜ፥ 1ኛ ና 2ኛ ቆሮንቶስ) ጳውሎስ ከጻፋቸው መልእክቶች ከፍተኛ የገጽ ብዛት ያላቸው ናቸው። *
1 point
4 የጳውሎስ «የእስር ቤት መልእክቶች» የሚባሉትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
5 ጢሞቴዎስ በአንደኛውና በሁለተኛው የጳውሎስ የሚሲዮናዊነት አገልግሎት ላይ ተሳትፎአል። *
1 point
6 ከጳውሎስ መልእክቶች ሁሉ በገጽ ብዛት የሚያጥረው የቱ ነው? *
1 point
7 ጳውሎስ የጻፋቸው መልእክቶች ሁሉ በአዲስ ኪዳን ውስጥ ተካተዋል፡፡ *
1 point
8 በድነት (በደኅንነት) መንገድ ላይ የሚያተኩረው የቱ ነው? *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.