በ 2017-2018 ዲሲፒኤስ በውጪ አገር ትምህርት ለመማር ለግብዣ ጥያቄ፣መልስ መስጫ እና ስምምነት መግለጫ
በዲሲፒኤስ በውጭ አገር የመማር የትምህርት ፕሮግራም ላይ መሳተፍን ለማረጋገጥ አንተና ወላጅህ/አሳዳጊ ሞግዚትህ ይህንን ቅጽ አጠናቃችሁ
መሙላት አለባችሁ።
* አስፈላጊ የሆነ
የራስ ስም (First Name) *
Your answer
የመጭረሻ ስም (Last Name) * *
Your answer
የት ትምህርት ቤት ነው የምትማረው (School?) *
Your answer
የኢሜይል አድራሻህ (Student Email Address) *
Your answer
የወላጅ/የአሳዳጊ ኢሜይል አድራሻ (Parent/Guardian Email Address)
Your answer
ስልክ (Parent/Guardian Phone Number)
Your answer
በ 2017-2018 በውጪ አገር ለመማር የታዘዘልህን የትምህርት ፕሮግራም ቦታ እና ወደ ተመደበልህም ስፍራ ለመጓዝ እና እንዲሁምፕሮግራሙ የሚጠይቃቸውን ሁሉ ለማሟላት ትስማማለህ ወይ? በአንዱ ክብ ላይ ብቻ ምልክት አድርግ። (Do you accept your place in DCPS Study Abroad 2017-2018?) *
የጉዞውን ሁኔታ እና የመጓጓዣ ሠነዶችን ዋስትና ያላቸው ለማድረግ፣ የዲሲፒኤስ የውጭ አገር ትምህርት ፕሮግራም ሠራተኞች፣ በምሥጢር የተያዙትን እና/ወይንም በምሥጢር የሚያዙ የተማሪ የትምህርት ማስረጃዎችን (directory information)፣ ማለትም ስምን፣የወላጅ ስምን፣ የትውልድ ዘመንን፣ አድራሻን፣ የወላጅ የስልክ ቁጥርን፣ የፓሰፖርት ቁጥርን፣ የመሳሰሉትን እና የሚቻልም ከሆነ ለትምህርትጉዞ ሽያጭ ድርጅቶቻችንን (educational travel vendors) እንዲሁም እንደ የፓሰፖርት እና ቪዛ ለመሳሰሉ ልዩ ልዩ አገልግሎቶችንለሚሰጡ ጭምር ከጥቅምት (October) 2017 እና መስከረም (September) 2018 መካከል ማመልከቻዎችን የማጣራት ሂደትለሚያከናውኑ በምሥጢር የተያዙ መረጃውችን ይፋ ያደርጋሉ። **ለልጅዎ የመጓጓዣ ሰዓቶች እና የጉዙ መረጃ ሠንዶች ተጠናቀው እንዲገኙለማድረግ ለዲሲፒኤስ በውጪ አገር ትምህርት ጉዳይ ሠራተኞች ከላይ የተመለከቱትን የልጅዎን መረጃዎች ለትምህርታዊ ጉዞ ሽያጭድርጅቶች (educational travel vendors) ማሳወቅ እንዲችሉ ይስማሙ አይስማሙ እንደሆነ እባክዎን ያመልክቱ። ከታች ከቀረቡትአማራጭች መካከል አንዱን በመምረጥ፣ ይፋ የሚሆኑትን መረጃዎች የመመርመር እና የማጣራት እድል የነበርዎት መሆኑን የሚስማሙበት፣ የሚቀበሉት እና የሚገነዘቡት ጉዳይ ነው። ስምምነትዎን ሲሰጡ፣ ይፋ የሚሆኑትን መረጃዎች የመርመር እና የማጣራት መብትእና የእነዚህን ዐይነት መረጃዎችንም ይዘት የመጠየቅ እና የመፈተን መብት አለዎት።** በአንዱ ክብ ላይ ብቻ ምልክት ያድርጉ (Consent) *
የኤሌክትሮኒክ ፊርማ (Electronic Signature:)። ከላይ ካሉት ውስጥ ያደረከው ምርጭ ለአቅመ አዳም የደረስክ ጎረምሳ መሆንክንለማረጋገጥ ሙሉ ስምህን አስገባ (ይህ ሰው 18 ዓመት ወይንም ከዚህ በላይ የሆነው ነው) *
Your answer
Submit
Never submit passwords through Google Forms.
This form was created inside of The District of Columbia. Report Abuse - Terms of Service