የ1ኛ ጢሞቴዎስ ልዩ ባሕርያት
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 ምንም እንኳን በሐዋርያት ሥራ ውስጥ ዲያቆናትና ሽማግሌዎች የተጠቀሱ ቢሆንም፥ ሽማግሌዎች በተወሰኑ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ማገልገላቸውን ወይም ዲያቆናት በተወሰኑ ቦታዎች ብቻ መገኘታቸውን በዝርዝር እንመለከትም። *
1 point
2 የ1ኛ ጢሞቴዎስና የቲቶ መልእክቶች የቀድሞዎቹ አብያተ ክርስቲያናት እንዴት ይደራጁ እንደነበር ያስገነዝቡናል። *
1 point
3 የጢሞቴዎስ መልእክት በአዲስ ኪዳን ዘመን የተለመደው የቤተ ክርስቲያን አመራር ዲያቆናትንና ሽማግሌዎችን እንደሚያካትት ያብራራል። *
1 point
4 የቀድሞይቱ ቤተ ክርስቲያን ትኩረት የምትሰጠው በውጫዊ ብቃቶች ላይ ነበር። *
1 point
5 በጳውሎስ መልእክቶች ውስጥ የሽማግሌ አገልግሎት ከዲያቆን የሚለይባቸው ነጥቦች ሰፍረው አንመለከትም። *
1 point
6 ምንም እንኳን ወንጌሉን የምንሰብክበት መንገድ ከባህል ባህል ወይም ከትውልድ ትውልድ ሊለያይ ቢችልም፥ የወንጌሉ አስኳል ይዘት መለወጥ የለበትም። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.