በኢየሱስና የሃይማኖት መሪዎች መካከል የተካሄደ ክርክር (ማር. 11፡27-12፡40)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 ኢየሱስ የካህናት አለቆች፣ ጸሐፍትና የሕዝብ ሽማግሌዎች ያነሱለትን ጥያቄ ያልመለሰው፣ *
1 point
2 ኢሳይያስ 5 እስራኤል የእግዚአብሔር ምን መሆናቸው ይገልጻል? *
1 point
3 የወይኑ አትክልት ጌታ ያማን ምሳሌ ነው? *
1 point
4 በምሳሌው ውስጥ፣ በገበሪዎቹ የተመሰሉት እነማን ናቸው" *
1 point
5 ከወይን አትክልት ፍሬ ከገበሬዎቹ እንዲቀበል የተላኩት ባሪያዎች በማን የተመሰሉ ናቸው? *
1 point
6 የወይን ተክሉ ባለቤት ልጅ የማን ምሳሌ ነው? *
1 point
7 ፈሪሳውያኑ፣ ኢየሱስ ምሳሌውን ስለ እነርሱ እንደ ተናገረ አላወቁም ነበር፡፡ *
1 point
8 ማር 12፡14 ምን ያስተምራል? *
1 point
9 ማር 12፡17፣ በኢየሱስ (በወንጌል) ትምሕርት መደነቅ፣ በራሱ ድነት (ደኅንነት) ሊያስገኝ እንደሚችል ያስተምራል፡፡ *
1 point
10 ክርስቶስ ሕዝቡ ታክስ ባለመክፈል የሮምን መንግሥት ከመደገፍ እንዲታቀብ ያስተምር ነበር። *
1 point
11 ማርቆስ ክርስቲያን ለሁለት መንግሥታት (ማለትም ለምድራዊ የፖለቲካ መንግሥት እና ለእግዚአብሔር መንግሥት) ታማኝነቱን መስጠት እንዳለበት ያብራራል። *
1 point
12 ክርስቶስ ሰዎች በጉልበታቸው ተጠቅመው አብዮትን እንዲያካሂዱ ሰብኳል፡፡ *
1 point
13 ሁለቱ መንግሥታት (ማለትም ለምድራዊ የፖለቲካ መንግሥት እና ለእግዚአብሔር መንግሥት) በመርህ ላይ በሚጋጩበት ጊዜ፥ ክርስቲያኖች ምድራዊውን ሳይሆን ሰማያዊውን ንጉሥ መታዘዝ ይኖርባቸዋል። *
1 point
14 ማር. 12፡19-27፣ ጥቅም ከሌላቸው የሥነ መለኮት ክርክሮች መካከ አንዱ ነው፡፡ *
1 point
15 አይሁዶች በብሉይ ኪዳን ውስጥ ስንት መሠረታዊ ሕግጋት እንዳሉ ያምኑ ነበር፡፡ *
1 point
16 ቅዱሳት መጻሕፍትን በመጥቀስ ክርስቶስ የሕግጋት ሁሉ መሠረቱ፣ *
1 point
17 እግዚአብሔርን እና ሰውን መውደድ፣ እንደ መሥዋዕት፥ መዝሙር፥ ስብከት ወይም የገንዘብ ስጦታ ከመሳሰሉት ውጫዊ የአምልኮ ተግባራት በላይ አስፈላጊዎች ናቸው፡፡ *
1 point
18 አምልኮ ከእግዚአብሔርና ከሌሎች ሰዎች ጋር ካለን ጤናም ግንኙነት ይጀምራል፡፡ *
1 point
19 እያንዳንዱ የሕይወታችን አካል የእግዚአብሔርን ፈቃድ እስካልተከተለ፥ በፍቅር እስካልተሞላና ከሌሎች ሰዎች ጋር ያለን ግንኙነት ሁሉ ከፍቅር ቁጥጥር ሥር እስካልዋለ ድረስ፥ የትኛውም የአምልኳችን ተግባር እግዚአብሔርን ሊያስደስት አይችልም። *
1 point
20 ዳዊት በመዝሙሩ ውስጥ፣ መሢሑ (ክርስቶስ) የዳዊት ልጅ ቢሆንም፥ አምላክ መሆኑን ጌታ ብሎ በመጥቀስ አረጋግጧል፡፡ *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.