የ1ኛ ዮሐንስ መግቢያ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡ ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት፡፡
Email address *
1 እግዚአብሔርን የሚያሳስበው በክርስቶስ ማመናችን እንጂ አኗኗራችን አይደለም፡፡ *
1 point
2 ዛሬ በአብያተ ክርስቲያኖቻችን ውስጥ ከሚታዩት አደገኛ ነገሮች አንዱ በርካታ ሰዎች መንፈሳውያን መስለው መታየት መሞከራቸው ነው። *
1 point
3 ግብዝነት ሁለት ዓይነት ሕይወቶችን የመኖር ኃጢአት ነው። *
1 point
4 ግብዝነት ሥውር ኃጢአት በመሆኑ ለመመልከትም ሆነ ለማስወገድ አስቸጋሪ ነው። *
1 point
5 የ1ኛ ዮሐንስ መልእክት የጸሐፊውንና የመልእክቱን ተቀባዮች ማንነት አይጠቅስም። *
1 point
6 በ1ኛ ዮሐንስና በዮሐንስ ወንጌል መካከል ብዙ ተመሳሳይነቶች ይታያሉ። *
1 point
7 ሐዋርያው ዮሐንስ ከዘብዴዎስና ሰሎሜ ልጆች አንዱ ነበር። *
1 point
8 ዮሐንስ ከመጥምቁ ዮሐንስ ተለይቶ ክርስቶስን መከተል የጀመረው መጥምቁ ዮሐንስ «የእግዚአብሔር በግ ይህ ነው» ሲል በመሰከረበት ወቅት ነበር። *
1 point
9 ዮሐንስና ያዕቆብ የነጎድጓድ ልጆች ተብለው ይጠሩ የነበረው ጠንካራ ባህሪያቸውንና ብስጩነታቸውን በሚያሳይ መልኩ ሳይሆን አይቀርም። *
1 point
10 1ኛ ዮሐንስ ዮሐንስ ወደ ፍጥሞ ደሴት ታስሮ ከመወሰዱና የዮሐንስ ራእይን ከመጻፉ በፊት ነው። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.