የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ - ክፍል 3
Email address *
መጠሪያ ስም *
Your answer
የአባት ስም *
Your answer
1. ኢየሱስ ለመግደላዊት ማርያም ምን አደረገላት? *
1 point
2. የመንፈስ ፍሬ ያልሆነው የቱ ነው? *
1 point
3. የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ያልሆነው የትኛው ነው? *
1 point
4. አንድ ሰው ሲሞት ወደ መንግስተ ሰማይ መሄዱን በምን እርግጠኛ ይሆናል? *
1 point
5. ዳንኤል ከጸሎቱ መካከል የአንዱን መልስ ከእግዚአብሔር ለመቀበል ብዙ ቀናትን መጠበቅ ነበረበት። የጸሎቱ መዘግየት ምክንያት ምን ነበር? *
1 point
6. የሙሴ ወንድም ስም ማን ነው? *
1 point
7. ሙሴ በእግዚአብሔር እንደታዘዘው በፈርዖን ፊት ላለመቆም የሰጠው ሰበብ ምን ነበር? *
1 point
8. የትኛይቱን ቤተ ክርስቲያን ነው ኢየሱስ “ለብ” ያለች ቤተ ክርስቲያን ሲል የጠራት? *
1 point
9. ለስንት ዓመታት ሰይጣን ይታሰራል? *
1 point
10. በደማስቆ መንገድ ላይ ሳለ ጳውሎስ (ሳውል) ምን ደረሰበት? *
1 point
11. ንጉሥ ናቡከደነፆር እና አማካሪዎቹ በእቶኑ እሳት ውስጥ ስንት ሰዎችን ነበር የተመለከቱት? *
1 point
12. ዳንኤል ለንጉሥ ብልጣሶር ግድግዳ ላይ ስላየው ጽሑፍ ምንድን ነበር የነገረው? *
1 point
13. ደሊላ በሶምሶን ላይ የነበረው ልዩ ብርታት እንዲወሰድ ያደረገችው ምን በማድረግ ነበር? *
1 point
14. ንጉስ አርጤክስስ አስቀድሞ ሚስቱ በነበረችው በአስጢን ፈነታ ንግስት ያደረጋት ማንን ነበር? *
1 point
15. ከትንሣኤው በኋላ ኢየሱስን ለማየት የመጀመሪያው ሰው ማን ነበር? *
1 point
16. ኢየሱስ ከሞተ በኋላ ስጋውን ወስዶ የከፈነው ሰው ማን ነበር? *
1 point
17. በትንቢተ ሚልኪያስ መጽሐፍ መሰረት አሥራትን ስታወጣ እግዚአብሔር ለአንተ ምን ያደርጋል? *
1 point
18. በኤፌሶን መጽሐፍ መሰረት ሰይጣንን ድል የምንነሳበት መንገድ የቱ ነው? *
1 point
19. የበደሉንን ይቅር የምንልበት ዋነኛ ምክንያት ምንድን ነው? *
1 point
20. አብርሃም ልጁን ሊሰዋ የሄደበት ምድር ምን ይባላል? *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
Never submit passwords through Google Forms.
reCAPTCHA
This form was created inside of BBN. Report Abuse - Terms of Service