የቤተ ክርስቲያን መሪ ቤተ ክርስቲያን መበለቶችን የምትረዳበትን መንገድ ማዘጋጀት ይኖርበታል (1ኛ ጢሞ. 5፡1-16)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 መሪዎች ብዙ ትምህርት ቢኖራቸው እንኳን፥ በዕድሜ የሚበልጧቸውን ሰዎች ማክበር አለባቸው የሚለውን ሃሳብ የያዘው ክፍል የቱ ነው? *
1 point
2 መበለት የሆነች ዘመዱን ወይም እናቱን ለመንከባከብ የማይፈልግ ሰው ከክርስቲያናዊ ባህሪ ውጪ እየተመላለሰ መሆኑ የሚገልጸው ክፍል የቱ ነው? *
1 point
3 ቤተ ክርስቲያን ምንም ዓይነት ረዳት የሌላቸውን ክርስቲያን ሴቶች የመንከባከብ ኃላፊነት አለባት። *
1 point
4 በቤተ ክርስቲያን መዝገብ ውስጥ ሰፍረው እርዳታ ሊያገኙ የሚችሉት ያረጁ (ከ 60 ዓመት በላይ) እና ረዳት የለሽ የሆኑ መበለቶች ብቻ ሊሆኑ ይገባል። *
1 point
5 መበለቶች በቤተ ክርስቲያን መዝገብ ውስጥ ሰፍረው እርዳታ ከሚያገኙባቸው መንገዶች አንዱ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለማገልገል መሐላ መፈጸማቸው ሳይሆን አይቀርም። *
1 point
6 ጳውሎስ ሚስቶቻቸው የሞቱባቸው ሰዎች ስለሚረዱበት መንገድ የሰጠው ማብራሪያ የለም። *
1 point
6 ከ1ኛ ጢሞ 5 ትምህርት ውስጥ የምናነበው መሠረታዊ አሳብ ቤተ ክርስቲያን ከማኅበረ ምእመናኑ መካከል ችግር ያለባቸውን ሰዎች የመርዳት ኃላፊነት እንዳለባት ነው። *
1 point
7 ትክክል የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.