የንጉሡ የኢየሱስ ልደት (ማቴ. 1፡18-2፡23)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 አራቱም ወንጌላት የክርስቶስን ልደት ይገልጻሉ፡፡ *
1 point
2 የክርስቶስን ልደት ከማርያም እይታ አንጻር የሚመለከተው የወንጌል ጸሃፊ ማን ነው? *
1 point
3 ለክርስቶስ ስም በማውጣቱ፥ ዮሴፍ ሕጋዊ ኣባትነቱን እያረጋገጠ ነበር። *
1 point
4 እግዚአብሔር ዮሴፍ ልጁን «ኢያሱ» (ዕብራዊ ስም) ወይም «ኢየሱስ» (ግሪካዊ ስም) ብሎ እንዲጠራ ነገረው። የሁለቱም ስሞች ፍች «እግዚእብሔር ያያል» ማለት ነው። *
1 point
5 ማርያም በሚያስደንቅ መንገድ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ስለ ወለደች፥ ኢየሱስ ሰውም አምላክም ሆኗል። *
1 point
6 ማቴዎስ ሰብዓ ሰገሎቹ ከየት እንደመጡ እና በቁጥር 3 መሆናቸውን ጠቅሷል፡፡ *
1 point
7 ሰባዓ ሰገል ለኢየሱስ የሰገዱለት በተወለደበት እለት ነበር፡፡ *
1 point
8 ሄሮድስ ወደ ቤተልሔም ተጉዞ እስከ አራት ዓመት ዕድሜ የሆናቸውን ሕጻናት ሁሉ አስገደለ። *
1 point
9 የሕጻናቱ መገደል፥ የክርስቶስ ከግብፅና በኋላም ከናዝሬት መምጣት፥ በብሉይ ኪዳን ውስጥ ተተንብዮአል። *
1 point
10 አማኑኤል ማለት፣ *
1 point
11 ጠቢባኑ ለኢየሱስ ተንበርክከው ከሰገዱለት በኋላ በስጦታ ያበረከቱለትን ነገሮች ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
12 ዮሴፍና ማሪያም ኢየሱስን ይዘው ወደየት ሸሹ? *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.