ኢየሱስ ነጋዴዎችን ከቤተ መቅደስ አባረረ (ዮሐ. 2፡12-25)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ፣ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡ ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት፡፡
Email address *
1 ተመሳሳዮቹ ወንጌላት ኢየሱስ ነጋዴዎቹን ያባረረው በምድር ያለውን አገልግሎቱን ጨርሶ ከመምጣቱ ጥቂት ቀደም ብሎ እንደሆነ ሊያሳዩ፥ ዮሐንስ ግን በመጀመሪያው ላይ እንደሆነ አድርጎ ማቅረቡ ምናልባትም ኢየሱስ ሁለት ጊዜ፥ ማለትም በምድር አገልግሎቱ መጀመሪያና መጨረሻ ላይ፥ አድርጎት ሊሆን ይችላል። *
1 point
2 ይህ የኢየሱስ ድርጊት (ማለትም ኢየሱስ ነጋዴዎቹን ማባረሩ) ያስከተላቸውን ውጤቶች ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
3 በ ዮሐ 2፡24-25 ውስጥ የተገለጸው ሃሳብ፣ ጥልቅ ያልሆነ እና እኔነት የሞላበት እምነት በሰዎቹ መካከል እንደነበረ ያሳያል፡፡ *
1 point
4 ኢየሱስ፣ "ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ" ሲላቸው ስለየትኛው ቤተ መቅደስ እየተናገር ነበር? *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.