ኢየሱስ አዲስ ልደት ምን እንደሆነ ለኒቆዲሞስ ገለጸለት (ዮሐ. 3፡1-21)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ፣ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡ ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት፡፡
Email address *
1 ትክክል የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
2 ኒቆዲሞስ በጨለማ የመጣው ሌሎች ከኢየሱስ ጋር ለመነጋገር መሄዱን እንዳያውቁበት አስቦ መሆኑን በእርግጠኝነት መናገር እንችላለን። *
1 point
3 ከእግዚአብሔር ጋር የሚደረግ ግንኙነት የተመሠረተው፡- *
1 point
4 «ዳግም መወለድ» የሚለው ሃረግ የግሪክ አቻ ፍቺው ምንድን ነው? *
1 point
5 "ከውኃና ከመንፈስ መወለድ" በሚለው ሃረግ ውስጥ፣ ውኃ የሚለው ቃል ይበልጥ የሚያመለክተው፣ *
1 point
6 በኢየሱስ ክርስቶስ ባመንን ጊዜ በልባችን ውስጥ የሚፈጸም መንፈሳዊ ልደትን የሚያመለክተው የቱ ነው? *
1 point
7 ትክክል የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
8 ድነት (ደኅንነት) በራሱ የሚሆን ነገር ሳይሆን የሰዎችን ስሜትና አቀባበል የሚሻ ነው። *
1 point
9 ትክክል የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ፡፡ *
1 point
10 በኢየሱስ የማያምኑ፣ (መልስ የሆነውን ሁሉ ይምረጡ) *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.