የትንቢተ ሚክያስ መግቢያ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 የነቢይነት ሥራቸውን የሚያከናውኑት ሙሉ ጊዜያቸውን ሰጥተው የነበሩትን ነቢያት ብቻ ይምረጡ፡፡ *
1 point
Required
2 ከድሀ ወይም ከዝቅተኛ መደብ የመጣው ነቢይ የቱ ነው? *
1 point
3 ትንቢተ ሚክያስ የተጻፈው ________ በተባለ ሰው ነው። *
1 point
4 ሚክያስ በይሁዳ ሕዝብ መካከል የነቢይነት አገልግሎት የሰጠው ____________ነበር። *
1 point
5 ሚክያስ የተወለደው ንጉሥ ዖዝያን ከይሁዳ ዙፋን ከወረደ በኋላ ነበር። *
1 point
6 ዖዝያን እግዚአብሔርን የሚፈራ ታላቅ መሪ ነበር። *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google. Report Abuse - Terms of Service - Privacy Policy