የዮሐንስ ወንጌል መግቢያ
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ፣ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡ ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት፡፡
Email address *
1 ዮሐንስ ወንጌሉን የጻፈው፥ (መልስ የሆነውን ሁሉ ይምረጡ) *
1 point
Required
2 ሰይጣን፣ በእውነተኛው በእግዚአብሔር ላይ በጣልነው እምነት ሳይሆን በእምነታችን ላይ እንድንደገፍ ይሻል። *
1 point
3 የእግዚአብሔር ልጆች እንደመሆናችን መጠን ስለየትኞቹ ጉዳዮች እርግጠኛ መሆን እንችላለን? (መልስ የሆነውን ሁሉ ይምረጡ) *
1 point
Required
4 የማርቆስ ወንጌል በማቴዎስና ሉቃስ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ይገኛል፡፡ *
1 point
5 የማቴዎስ አብዛኞቹ ታሪኮች በማርቆስና በሉቃስ ውስጥ ይገኛሉ። *
1 point
6 ስንት በመቶ የሚሆነው የዮሐንስ ወንጌል ከሦስቱ ወንጌላት የተለየ ነው? *
1 point
7 የዮሐንስ ወንጌል ስለ ኢየሱስ ያቀረባቸው ታሪኮች ጥቂት ሲሆኑ፣ ብዙ ነገረ መለኮታዊ ውይይቶች አሉት። *
1 point
8 ኢየሱስ መለኮታዊ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነና በእርሱ በማመን የዘላለም ሕይወት እንደሚገኝ በቀጥታ የሚነግረን ወንጌል የቱ ነው? *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.