Google ቅጾች

የአላግባብ መጠቀሞች ዓይነት፦

በእርቃንነት ላይ የእኛ መመሪያ

እርቃንነትን፣ የወሲባዊ ድርጊት ንድፍን ወይም ሌላ ግልፅ ወሲባዊ ነገርን የሚያሳይን ይዘት ማጋራት ወይም ማተምን አንፈቅድም። በተጨማሪም ወደንግድ ልቅ ወሲባዊ ጣቢያዎች ትራፊክ የሚመራ ወይም አዋቂዎች ከህፃናት ጋር የሚያደርጉትን ወሲባዊ ድርጊት፣ በዘመዳሞች መካከል የሚደረግ ወሲባዊ ድርጊትን፣ ወይም በሰዎች እና በእንስሳት መካከል የሚደረግ ወሲባዊ እነቅስቀሴን የሚያስፋፋ ይዘት አይፈቀድም።

ልጆችን በሚበዘብዙ ይዘቶች ላይ በምንም መልኩ ልንታገስ የማንችልበት ፓሊሲ ነው ያለን። ይህ ማለት የልጆች ወሲባዊ ዘለፋ/ጥቃት ምስልን ሲያጋራ ወይም ሲያትም ያገኘነውን የማንኛውንም ተጠቃሚ መለያዎች እናቋርጣለን። እንዲሁም ይዘቱንም ሆነ ባለቤቱን ለህግ አስፈፃሚዎች ሪፓርት እናደርጋለን።

በተጨማሪም ወደ ህፃናት ላይ ወሲባዊ መስህብን የሚያበረታታ ወይም የሚያባብስ ይዘትን ማጋራት ወይም ማተም አንፈቅድም።