ሰባት የመለከት ፍርዶች (ራእይ 8፡2-11፡19)
ጥያቄዎቹን ከመስራትዎ በፊት ለጥናት አመቺ ጊዜ መድበው በጸሎት የጥናቱን ክፍል እና ከላይ የቀረበውን ማብራሪያ በጥንቃቄ እንዲያነቡ እንመክራለን፡፡ ጥናቱን የሚያደርጉት በቡድን ከሆነ (Bible study group)፣ በማብራሪያው ውስጥ ያሉትን የውይይት ጥያቄዎች በመጠቀም ጥናቱን ይበልጥ ፍሪያማ ማድረግ ይቻላል፡፡ በጥያቄዎቹ ላይ አስተያየት ወይም ማሻሻያ ቢኖርዎ በሚከተለው የኢ-ሜይል አድራሻ ይጻፉልን፡፡ tsegaewnet@gmail.com መልካም የጥናት ጊዜ፡፡
Email address *
1 ስለ የመጨረሻው ዘመን ባሕርያት የሚገልጹት የትኞቹ ናቸው? *
1 point
2 የሰባቱ ማኅተም ፍርዶች አብዛኞቹ እግዚአብሔር በሙሴ ዘመን በግብጽ ላይ ያወረዳቸውን መቅሰፍቶች የሚመስሉና ነገር ግን ከዚያ የከበዱ ናቸው። *
1 point
3 እግዚአብሔር የምድርን አንድ ሦስተኛ (ሲሶ) በእሳት የሚያጠፋበት፣ *
1 point
4 እግዚአብሔር በምድር ላይ ለመጠጥነት ከሚያገለግለው ውኃ ሲሶውን የሚያጠፋው፣ *
1 point
5 ከእግዚአብሔር ፈቃድ እስካላገኘ ድረስ ሰይጣን በሕይወታቸው ውስጥ የመንፈስ ቅዱስ ማኅተም ያለባቸውን አማኞች ሊነካ አይችልም። *
1 point
6 በእግዚአብሔር ትእዛዝ አራት መላእክት ከኤፍራጥስ ወንዝ በመለቀቅ በእነዚህ መላእክትና ሁለት መቶ ሚሊዮን ፈረሶችና ጋላቢዎች ባሉበት ሠራዊታቸው አማካኝነት የሰዎች ሲሶ የሚገድሉት፣ *
1 point
A copy of your responses will be emailed to the address you provided.
Submit
reCAPTCHA
This content is neither created nor endorsed by Google.